Fana: At a Speed of Life!

ፈረንሳይ እና አውስትራሊያ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዋንጫው ፈረንሳይ እና አውስትራሊያ ጥሎ ማለፉን መቀላቀላቸውን አረጋግጠዋል። ማምሻውን 12 ሰአት በተካሄደው ጨዋታ ፈረንሳይ በቱኒዚያ 1 ለ 0 ብትሸነፍም ምድቡን እየመራች ጥሎ ማለፉን ተቀላቅላለች። ከዴንማርክ የተጫወተችው…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ42 ተጫዋቾች ጥሪ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋልያዎቹ ለሚሳቱፉበት የቻን ውድድር ለ42 ተጫዋቾች ጥሪ መደረጉን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። በአሰልጣኝ ወበቱ አባተ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አልጄሪያ ላይ ለሚደረገው የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ማለፉ…

ለአማራ ክልል 600 የውሃ ፓምፖች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ለአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት 600 የውሃ መሳቢያ ፓምፖች ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉ የተደረገው በክልሉ የሚገኙ የመስኖ ፕሮጀክቶች አፈፃፀምን በተመለከተ ዛሬ የተካሄደው የሁለትዮሽ የምክክር መድረክ በተጠናቀቀበት…

48ኛው የኢጋድ የሚኒስትሮች መደበኛ ስብሰባ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን ርዕሰ መዲና ካርቱም የተካሄደው 48ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የሚኒስትሮች መደበኛ ስብሰባ የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ ያቀረቡትን ሪፖርት በማፅደቅ ተጠናቋል። የሚኒስትሮች ምክር ቤት ኢጋድ በቀጣናው…

1 ሺህ 85 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶስት ዙር በተከናወነ በረራ በሳዑዲ አረቢያ በችግር ያሉ ዜጎችን የመመለስ ስራ 1 ሺህ 85 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለስ ተችሏል። ከተመለሱት ዜጎች መካከል 666 ወንዶች፣ 303 ሴቶች እና 116 ህፃናትና እድሜያቸው ከ18 አመት በታች…

በሶስት አቅጣጫ ወደ ትግራይ ክልል የሰብአዊ ድጋፍ እየተጓጓዘ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት አስቸኳይ ሰብዓዊ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ዜጎች ለመድረስ ከዓለም አቀፍ የልማት አጋሮች ጋር በመተባበር በሶስት አቅጣጫ (ኮሪደር) ወደ ትግራይ ክልል የሰብአዊ ድጋፍ እያጓጓዘ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።…

ለሃንጋሪ የተፈቀደው 13 ቢሊየን ዩሮ እንዳይለቀቅ የአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን ምክረ-ሃሳብ አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት ለሃንጋሪ የፈቀደው የ13 ቢሊየን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ እንዳይለቀቅ የአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን ምክረ-ሃሳብ አቀረበ፡፡ የአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን ÷ የገንዘብ ድጋፉ እንዲያዝ ሲል በምክንያትነት ያቀረበው ሃንጋሪ የአውሮፓን የኅግ…

በማቻክል ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ5 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ማቻክል ወረዳ አማኑኤል ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ ከደብረ ማርቆስ አቅጣጫ ወደ ደንበጫ ይጓዝ የነበር አይሱዙ ተሽከርካሪ በአማኑኤል ከተማ አስተዳደር ልዩ ቦታው ጎጃም ዱር በተባለ አካበቢ…

ቱርክ ከሶሪያ ጋር በምትዋሰንበት ድንበር ላይ እየከረረ በመጣው ወታደራዊ ፍጥጫ ዙሪያ ከኢራን ጋር መከረች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆሴን አሚር አብዶላሂያን እና የቱርክ አቻቸው ሜቭሉት ካቩሶግሉ በቱርክ እና በሶሪያ ድንበር እየተባባሰ ባለው ወታደራዊ ውጥረት ላይ መምከራቸው ተሰማ፡፡ ሚኒስትሮቹ በስልክ በነበራቸው ውይይት በሀገራቱ መካከል ቀጣይነት…

ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሳዑዲውን ክለብ አል ናስር ለመቀላቀል መስማማቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖርቹጋላዊው አጥቂ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሳዑዲውን ክለብ አል ናስር ለመቀላቀል መስማማቱን ሚዲያዎች እየዘገቡ ነው፡፡ እንደ ሚረር እና ደይሊ ሜይል ዘገባ ሮናልዶ በአመት 173 ሚሊየን ዩሮ ይከፈለዋል የተባለ ሲሆን ይህም ሮናልዶን…