Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋርተዋል ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአዲስ አበባ ከተለያዩ ክፍለ ከተሞች ከተውጣጡ አረጋውያን ፣ አካል ጉዳተኞች እና የጎዳና…

የገና በዓልን ለማክበር ወደላሊበላ ያቀኑ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገና በዓልን ለማክበር ወደላሊበላ ያቀኑ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች በአሉ በሚከበርበት ስፍራ ተገኝተዋል። በስፍራው የተገኙት ከአስር በላይ ሀገራት አምባሳደሮችና የሀገራት ተወካዮች ትናንት ወደላሊበላ ከገቡ በኋላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናቱን…

የገና በዓል በክርስትና ኃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (የገና በዓል) በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች በሚገኙ የክርስትና ኃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ተከበረ፡፡ በተለያዩ የኃይማኖት ስርዓት ታጅቦ የሚከበረው ይህ በዓል ፥ እንደየስፍራው ባህላዊ ስራዓትን…

ርችት መተኮስ ክልክል ነው – ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓልን ሰበብ በማድረግ በማንኛውም ሁኔታ ርችት መተኮስ በፍጹም የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በሕገወጥ መንገድ የጦር መሣሪያ  የሚያዘዋውሩ አካላት በዓላትን ጠብቀው ርችትን ሽፋን በማድረግ ልዩ ልዩ የጦር መሳሪዎችን…

ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን ማጠናከር ይገባል-የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ ሲል የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፈ፡፡ መልዕክቱም የተገኘውን ሰላም በመጠበቅ ኢኮኖሚውን ማሳደግ እና ኅብረ ብሔራዊ…

ከሁለት ኮከብና በላይ ባለ ማዕረግ ጄኔራል መኮንኖች በመዲናዋ የቤት መስሪያ ቦታ እጣ የማውጣት ስነ ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለበርካታ ዓመታት ሀገራቸውን እና ህዝባችውን በታማኝነትና በጀግንነት ላገለገሉ ከሁለት ኮከብ እና በላይ ለሆኑ ባለ ማዕረግ ጄኔራል መኮንኖች በአዲስ አበባ ከተማ የቤት መስሪያ ቦታ እጣ የማውጣት ስነ ስርዓት ተካሂዷል፡፡   የግንባታ…

ለ2015/16 የምርት ዘመን 12 ነጥብ 8 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ግዥ ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2015/16 የምርት ዘመን 12 ነጥብ 8 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ግዥ መፈጸሙን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የግብርና ኢንቨስትመንትና ግብዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ሶፊያ ካሳ ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ ከ12 ነጥብ 8 ሚሊየኑ…

በመዲናዋ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ከ100ሺህ በላይ ዜጎች የማዕድ ማጋራት ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአጠቃላይ የገና በአልን ምክንያት በማድረግ ከ100ሺህ በላይ ዜጎች የማዕድ ማጋራት መርሐ ግብር ተከናውኗል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውና ድጋፍ የሚሹ…

በፍርድ ሂደት ላይ እያለ ከፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ያመለጠው ኪዳነ ዘካርያስ ሱዳን ውስጥ በቁጥጥር ሥር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቁጥጥር ሥር ውሎ በፍርድ ሂደት ላይ እያለ ከፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ፖሊስ እጅ ያመለጠው ኪዳነ ዘካርያስ ሱዳን ውስጥ በቁጥጥር ሥር መዋሉን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖለስ አስታወቀ፡፡ በስደተኞች ላይ በሚፈጽመው የጭካኔ ተግባርና ግፍ የተሞላበት…