የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከአንቶኒዮ ጉተሬዝ እና ሙሳ ፋኪ መኸመት ጋር ተወያዩ Amele Demsew Dec 1, 2022 0 አዲስ አበበ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተመድ ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ እና ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መኸመት ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከስራ ሃላፊዎቹ ጋር በበርካታ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ ምክክር ማድረጋቸውን …
ቴክ በይነመረብን ከምድራችን ውጭም በመዘርጋት መጠቀም ይኖርብናል- የኢንተርኔት አባት ዮሐንስ ደርበው Dec 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የበይነመረብ ግንኙነትን ከምድራችን ውጭ ባሉ ቦታዎች በመዘርጋት መጠቀም ይኖርብናል ሲሉ የኢንተርኔት አባት በመባል የሚታወቁት ቪንቶን ሰርፍ ተናገሩ። በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው 17ኛው ዓለም አቀፉ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባዔ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባዔን አፍሪካዊ አጀንዳ እንዲይዝ ማድረግ ተችሏል – ሁሪያ አሊ Shambel Mihret Dec 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባዔን አፍሪካዊ አጀንዳ እንዲይዝ ማድረግ መቻሉን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴዔታ ሁሪያ አሊ ገለጹ። የኢንተርኔት አባት በመባል በሚታወቁት ቬንት ሰርፍ ሰብሳቢነት የሚመራው የበይነ መረብ አስተዳደር የከፍተኛ መሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሱዳን ሉዓላዊ ም/ቤት ፕሬዚዳንት ከኢጋድ አባል ሀገራት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ Tamrat Bishaw Dec 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጄነራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን የኢጋድ አባል ሀገራት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮችን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በካርቱም በተካሄደው 48ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ)…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የ“አይ ኤስ” መሪ አቡ አል-ሐሰን አል-ሐሺም አል-ቁራሺ ተገደለ Alemayehu Geremew Dec 1, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኑ “ካሊፍ” ብሎ የሚጠራው የ “አይ ኤስ አይ ኤስ” መሪ አቡ አል-ሐሰን አል-ሐሺም አል-ቁራሺ መገደሉ ተነግሯል፡፡ አቡ አል-ሐሰን አል-ሐሺም አል-ቁራሺ በውጊያ ላይ መገደሉን የአይ ኤስ ሽብር ቡድን ምክትል መሪ ማስታወቁን አርቲ እና…
ስፓርት በዛሬው የዓለም ዋንጫ ጀርመን ከኮስታሪካ የምታደርገው ጨዋታ ይጠበቃል Feven Bishaw Dec 1, 2022 0 አዲስ አበበ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ22ኛው የኳታር ዓለም ዋንጫ ዛሬ ከምድብ አምስት እና ስድስት ወደ ጥሎ ማለፉ የሚቀላቀሉ ቡድኖችን የሚለዩ ጨዋታዎች ይከናወናሉ፡፡ በዚህም መሰረት በምድብ አምስት ጀርመን ከኮስታሪካ ምሽት አራት ሰዓት ላይ የሚደርጉት ጨዋታ ከወዲሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኔስኮ ለኢትዮጵያን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ሥራ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Dec 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሣይንስ እና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ለኢትዮጵያን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ሥራና ለማህበረሰብ ሬዲዮ አቅም ግንባታ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ ከዩኔስኮ የተግባቦትና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኒዶ ፎርቲፋይድ 400 ግራም ፉል ክሬም የዱቄት ወተት የመጠቀሚያ ጊዜው ያለፈበት ነው – የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን Alemayehu Geremew Nov 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከውጭ ወደ ሀገር ውስጥ የገባና ኒዶ ፎርቲፋይድ 400 ግራም ፉል ክሬም (NIDO FORTIFIED 400g Full Cream Milk Powder, Batch No. 0000039688) የተባለ የዱቄት ወተት የመጠቀሚያ ጊዜው ያለፈበት በመሆኑ ህብረተሰቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተማ አስተዳደሩ በኦሪጎን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውጤት ላስመዘገቡ አትሌቶች የመሬት ካርታ አስረከበ Alemayehu Geremew Nov 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በኦሪጎን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውጤት ላስመዘገቡ አትሌቶች የመሬት ካርታ አስረከበ። የመሬት ካርታው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስረክበዋል። ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በተደረሰዉ የሠላም ስምምነት በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል አንፃራዊ የሠላም ዓየር እየነፈሰ ነው – ዶክተር ለገሰ ቱሉ Alemayehu Geremew Nov 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተደረሰዉ የሠላም ስምምነት በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል አንፃራዊ የሠላም ዓየር እየነፈሰ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሠ ቱሉ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ ÷ “በዓለማችን እንደ ሠላም የሚያስደስት ብሎም ለሰው ልጅ ተድላና…