Fana: At a Speed of Life!

በሦሥት ዘርፎች የተሠማሩ ደላሎች ፈቃድ እንዲሰረዝ አድርጌያለሁ – የንግድና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሦሥት ዘርፎች የተሠማሩ ደላሎች ፈቃድ እንዲሰረዝ ማድረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በእህል ፣ በቁም እንስሳት እና በአትክልት እና ፍራፍሬ የተሰማሩ የ8 ሺህ 517 ደላሎችን ፈቃድ ነው ሚኒስቴሩ እንዲሰረዝ ያደረገው፡፡…

የፌደራል የመሬት ባንክና ልማት ኮርፖሬሽን ከኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ሥምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል የመሬት ባንክ ልማት ኮርፖሬሽን እና ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን በጋራ ለማከናወን የሚያስችላቸውን ሥምምነት ተፈራረሙ። ሥምምነቱን የፌደራል የመሬት ባንክ ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ሌንሳ መኮንንና…

የአዲስ አበባ ፀረ ሙስና ኮሚቴ 127 ክስ ለመመስረት የሚያስችሉ ጥቆማዎች ማሰባሰቡን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲስ አደረጃጀት የተቋቋመው የፀረ ሙስና ኮሚቴ 127 ክስ ለመመስረት የሚያስችሉ ጥቆማዎችን ማሰባሰቡን አስታወቀ፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ የተቋቋመውን የፀረ ሙስና ኮሚቴ ተከትሎ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወደቀያቸው የተመለሱ ዜጎችን ከተረጂነት ለማላቀቅ እየተሠራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተፈናቅለው የነበሩና ወደቀያቸው የተመለሱ ዜጎችን ወደልማት በማስገባት ከተረጂነት ለማላቀቅ እየተሠራ መሆኑን የክልሉ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን…

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ በተከሰተ የእሣት አደጋ ንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ ገነት ሼዶች ተብሎ በሚጠራው ቦታ በተከሰተ ድንገተኛ የእሣት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ፡፡ ከቀኑ 9:40 የተከሰተው ይህ የእሣት አደጋ በስድስት ሼዶች ላይ ጉዳት ማድረሱን ከክፍለ ከተማው…

ሀገራዊ ጥቅሞችን ያሳድጋሉ የተባሉ 1 ሺህ 35 ደረጃዎችን ጸደቁ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት ከጤና፣ ከአካባቢ ጥበቃና ንግድን ከማቀላጠፍ አኳያ ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረክታሉ ያላቸውን 1 ሺህ 35 ደረጃዎች አጸደቀ፡፡ ኢንስቲትዩቱ ብሔራዊ ደረጃዎችን እንዲያዘጋጅ በተሰጠው ስልጣን መሰረት ዓለም አቀፍ ሁኔታን…

አመራሩ ህዝቡን በማስተባበር የተቀናጀ የተፈጥሮ ሀብት ስራ ውጤታማ እንዲሆን በትኩረት ሊሰራ ይገባል – ር/መስተዳድር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖለቲካ አመራሩ ህዝቡን በማስተባበር የ2015 የተቀናጀ የተፈጥሮ ሀብት ስራ ውጤታማ እንዲሆን በትኩረት ሊሰሩ ይገባል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕስ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ገለጹ፡፡ ርዕስ መስተዳድሩ ይህን ያሉት የክልሉ የ2015 የተቀናጀ ተፋሰስ…

በህገወጥ መንገድ የይዞታ መብት በማጽናት የመንግስት ባዶ ቦታን በወሰዱና እንዲወሰድ ባደረጉ ግለሰቦች ላይ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገወጥ መንገድ በአርሶ አደርና በአርሶ አደር ልጅ ስም የይዞታ መብት በማጽናት የመንግስት ባዶ ቦታን በወሰዱ እና እንዲወሰድ ባደረጉ 21 ግለሰቦች ላይ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ፡፡ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ዋና ስራ…

የአራት ዓመት ሕጻንን የደፈረው ግለሰብ በ20 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳውላ ከተማ በአራት ዓመት ሕጻን ላይ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የፈጸመው ግለሰብ በ20 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ ተወሰነበት፡፡ የሳውላ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የዳኝነት አስተባባሪ አቶ ሸሪፍ ጂብሪል እንደገለጹት፥ ተጠርጣሪው ወጣት…