Fana: At a Speed of Life!

ሶማሊያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ስትራቴጂያዊ አጋርነት አጠናክራ ትቀጥላለች – የሶማሊያ ፕሬዚዳንት

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶማሊያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ስትራቴጂያዊ አጋርነት አጠናክራ ትቀጥላለች ሲሉ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ ገለጹ፡፡ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁት በሶማሊያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አብዱልፈታህ አብዱላሂ ሀሰን በሶማሊያው…

ከገና ጋር የተያያዙ ሐይማኖታዊ ሥርዓቶች በላሊበላ ከዛሬ ጀምሮ በልዩ ሁኔታ ይቀርባሉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ከገና በዓል ጋር የተያያዙ ሐይማኖታዊ ሥርዓቶች ከዛሬ ምሽት ጀምሮ እስከ ታኅሣሥ 29 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በሦስት ቤተ ክርስቲያኖች በልዩ ሁኔታ ይከናወናሉ፡፡ በቅዱስ ላሊበላ ደብር የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ እና አስጎብኚ ቀሲስ ፈንታ ታደሰ…

የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ 1ኛ መደበኛ ጉባኤ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ 1ኛ መደበኛ ጉባኤ በዛሬው ዕለት ተጠናቋል፡፡   ጉባዔው “ለኢትዮጵያና አፍሪካዊ ብልጽግና የሚተጋ ወጣት” በሚል መሪ ቃል ነው ከታህሳስ 21 እስከ 25ቀን 2015 ዓ.ም…

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ፕሬዚዳንት የተመራ ልዑክ መቀሌ ገባ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ፕሬዚዳንት አቶ አበራ ቶላ የተመራ የማኅበሩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ መቀሌ ከተማ ገብቷል።   የልዑካን ቡድኑ አባላት መቀሌ አሉላ አባ ነጋ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በማኅበሩ የትግራይ ክልል…

የቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተርሚናል 1 የማሻሻያ ግንባታው ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የሀገር ውስጥ በረራ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል ሲካሄድለት የነበረው የማሻሻያ ግንባታ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ። የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል አንድ በግንባታ ላይ በነበረበት ወቅት የሀገር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሆራ ኢንዱስትሪን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በገላን ከተማ የሆራ ኢንዱስትሪን ጎብኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ዛሬ በገላን ከተማ የ’’ኢትዮጵያ ታምርት’’ ሁለተኛው ጉብኝት በሆራ ኢንዱስትሪ ማድረጋቸውን አስፍረዋል፡፡ በዚህ…

የ“ኢትዮጵያ ታምርት” ሀገራዊ ንቅናቄ በጅግጅጋ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ”ኢትዮጵያ ታምርት” ሀገራዊ ንቅናቄ በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የክልሉ ርዕሠ-መሥተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ፣ ምክትል ርዕሠ-መሥተዳድር አቶ ኢብራሂም ኡስማን፣ የክልሉ የብልጽግና ፓርቲ ጽኅፈት ቤት ኃላፊ…

በ2023 መባቻ የአውሮፓ ሀገራት ያልተለመደ ሙቀት እያስተናገዱ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው የፈረንጆቹ ዐዲስ ዓመት በርካታ የአውሮፓ ሀገራት ያልተለመደ ሙቀት እያስተናገዱ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በአውሮፓ ያልተለመደው የጥር ወር ሙቀት መመዝገብ የጀመረው ሰሞኑን አሜሪካ በከባድ ቅዝቃዜ ተመትታ ከ60 በላይ ሰዎች ሕይወታቸውን ካጡ…

በኢትዮጵያ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪዎች እየተስፋፉ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)…

በኢትዮጵያ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪዎች እየተስፋፉ ነው - ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በገላን ከተማ የሚገኘውን የቢኬ ብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮምፕሌክስ የስራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል፡፡ ጠቅላይ…