Fana: At a Speed of Life!

ከአገልግሎት ውጪ በሆኑ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ፣ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪች ሽያጭ ላይ የዋጋ ማሻሻያ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአገልግሎት ውጪ በሆኑ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፣ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች ሽያጭ ላይ የዋጋ ማሻሻያ መደረጉን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የብረት አምራች ፋብሪካዎች የግብአት እጥረትን ለመቅረፍ የገንዘብ ሚኒስቴር እና የማዕድን ሚኒስቴር በጋራ…

ዕሴት የተጨመረበት የውጭ ንግድ ደረጃ ያለውን ቡና በሀገር ውስጥ በውጭ ምንዛሬ ለመሸጥ የሚያስችል ረቂቅ መመሪያ ወጣ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ዕሴት የተጨመረበት የውጭ ንግድ ደረጃ ያለውን ቡና በሀገር ውስጥ በውጭ ምንዛሬ ለመሸጥ የሚያስችል ረቂቅ የአፈጻጸም መመሪያ አወጣ፡፡ ረቂቅ መመሪያው ለተጨማሪ ግብዓት ይፋ የተደረገው በቡና ግብይትና ጥራት ቁጥጥር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በዓለም መድረክ ኢትዮጵያን ወክለው ላገለገሉ አምባሳደሮች ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተለያዩ ሀገራት እና ተቋማት ኢትዮጵያን ወክለው ሲያገለግሉ ለቆዩ አምባሳደሮች ምስጋና አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ “ሀገርን ማገልገል ዕድል፣ ተልዕኮን መፈጸም ደግሞ ድል…

የአማራ ክልል መንግስት የፀረ ሙስና ኮሚቴ አቋቁሞ ወደ ሥራ መግባቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መንግስት በክልሉ ሙስና እና ብልሹ አሰራርን ለማስወገድ የፀረ ሙስና ኮሜቴ አቋቁሞ ወደ ሥራ መግባቱን አስታወቀ፡፡ የክልሉ ፍትህ ቢሮ ኃላፊ ገረመው ገብረፃድቅ እንዳሉት ÷የክልሉ መንግስት ሙስና እና ብልሹ አሰራርን ለማስወገድ ሰባት…

ከ43 ሚሊየን ሊትር በላይ የፓልም የምግብ ዘይት ግዢ ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ43 ሚሊየን ሊትር በላይ የፓልም የምግብ ዘይት ግዢ መፈጸሙን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ህብረተሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ የምግብ ዘይት አንዲያገኝ ጅቡቲ ከሚገኘው ጎልደን አፍሪካ ኩባንያ የ43 ሚሊየን 37 ሺህ 412 ሊትር የፓልም የምግብ ዘይት…

በኦሮሚያ ክልል ለገና እና ጥምቀት በዓላት አስፈላጊ የፍጆታ እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እየቀረቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኀሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለመጪዎቹ ገና እና ጥምቀት በዓላት አስፈላጊ የፍጆታ እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እየቀረቡ መሆኑን የክልሉ ንግድ ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ሃላፊ አቶ ዳንኤል ቸርነት ለገና እና ጥምቀት በዓላት የመሠረታዊ ፍጆታ እቃዎችን አቅርቦት…

አፈጉባዔ ታገሠ ጫፎ በቅርቡ ለሚካሄደው ሕዝበ ውሳኔ የምርጫ ካርድ ወሰዱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈጉባዔ ታገሠ ጫፎ በአርባምንጭ ከተማ ሼቻ ቀበሌ ተገኝተው ጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ም ለሚካሄደው ሕዝበ ውሳኔ የምርጫ ካርድ ወሰዱ ። አፈ ጉባኤ ታገሰ የምርጫ ካርድ ሲወስዱ እንደገለጹት÷ በደቡብ ብሔር፣…

ሩሲያ ለቻይና የምታቀርበውን የጋዝ ምርት መጠን ልታሳድግ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ለቻይና የምትሸጠውን የጋዝ ምርት የአቅርቦት መጠን ልታሳድግ መሆኑን የሩሲያው የነዳጅ አቅራቢ ኩባንያ ጋዝ ፕሮም አስታወቀ፡፡ የኩባንያው ዋና ስራ አስፈፃሚ አሌክሴይ ሚለር እንዳስታወቁት በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ 2022 ቤጂንግ ከጠየቀችው…

በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የምሁራን የውይይት መድረኮች እየተካሔዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ፣ አርሲ፣ ሰላሌ ፣ ደብረ ብርሃን፣ በወራቤ እና ጅማ ዩኒቨርሲቲዎች "የምሁራን ሚና ለሀገር ግንባታ" በሚል ርዕሰ ጉዳይ የምሁራን ውይይት እየተካሔደ ነው፡፡   በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ባለው ውይይት የዩኒቨርሲቲው…

በደቡብ ወሎ ዞን 100 የመጠጥ ውኃ ተቋማት ተጠግነው ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን በተለያየ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸው 100 የመጠጥ ውሃ ተቋማት በ40 ሚሊየን ብር ተጠግነው ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ፡፡ የዞኑ ውኃና ኢነርጂ መምሪያ የመጠጥ ውኃ ግንባታና ጥገና ባለሙያ አቶ ንጉስ ተፈራ እንደገለጹት÷ ተጠግነው…