Fana: At a Speed of Life!

በአሸባሪው ሸኔ ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ መጠናከሩን ዘመቻውን የሚመሩ ከፍተኛ የመከላከያ መኮንን ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡባዊ ኦሮሚያና አዋሳኝ አካባቢዎች የተሰማራው መከላከያ ሰራዊት በአሸባሪው ሸኔ ይዞታ ስር የነበሩ ሰባት ቀበሌዎችን ማስለቀቅ መቻሉን ዘመቻውን የሚመሩ የመከላከያ ከፍተኛ መኮንን ተናገሩ፡፡ ዘመቻውን የሚመሩት ከፍተኛ የመከላከያ መኮንን…

የዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝነት ማረጋገጥ የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ ያስችላል – የትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝነት ማረጋገጥ የትምህርት ጥራትን ከማስጠበቁም በላይ በተቋማቱ የሚነሱ ልዩ ልዩ የጥቅማ ጥቅም ጥያቄዎችን ለመመለስ ያስችላል ሲል ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ዴዔታ ሳሙዔል ክፍሌ ለፋና ብሮድካስቲንግ…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብሔረሰቦች ምክር ቤት ምስረታ ጉባኤውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብሔረሰቦች ምክር ቤት ምስረታ ጉባኤውን በቴፒ ከተማ እያካሄደ ነው፡፡ በጉባኤው የመስራች ጉባኤ አባላት፣ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ቁልፍ በሆኑ የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎችና የሚሲዮን መሪዎች የቦሌ-ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት የስራ ኃላፊዎች ከሚሲዮን መሪዎች ጋር በመሆን የቦሌ-ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸውም በኢንዱስቱሪ ፓርኩ  ውስጥ የሚገኙ የጨርቃ ጨርቅ ማምረቻ እና የብቅል ፋብሪካዎችን ተዘዋውረው…

ቦርዱ በ24 ምርጫ ጣቢያዎች በድጋሚ የመራጮች ምዝገባ እንዲካሔድ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበበ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዎላይታ እና ጎፋ ዞኖች በሚገኙ 24 የምርጫ ጣቢያዎች በድጋሚ የመራጮች ምዝገባ እንዲካሔድ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ምርጫ ቦርድ በደ/ብ/ብ/ሕ ክልል በሚገኙ ስድስት ዞኖች እና አምስት ልዩ ወረዳዎች ላይ ለሚያካሂደው ሕዝበ…

የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ አክሊሉ ታደሰን የሊጉ ፕሬዚዳንት አድርጎ መረጠ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ባካሔደው ስብሰባ አክሊሉ ታደሰ ለቀጣዮቹ 2 ዓመት ከ6 ወራት ሊጉን እንዲመሩ ፕሬዚዳንት አድርጎ መርጧል። 1 ሺህ 200 መራጮች ድምፅ በሰጡበት የምርጫ ሒደት አክሊሉ ታደሰ 802 ድምፅ በማግኘት ፕሬዚዳንት ሆነው…

1 ሺህ 70 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በሶስት ዙር በተከናወነ በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ ያሉ ዜጎችን የመመለስ ስራ 1 ሺህ 70 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ መቻሉ ተገለፀ።   በዛሬው እለት ወደ ሀገር ከተመለሱ ዜጎች መካከል 1ሺህ 67 ወንዶች ሲሆኑ÷…

የወጋገን ባንክ መቀሌ ከተማ የሚገኙ ቅርንጫፎች ዳግም ስራ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጋገን ባንክ በመቀሌ ዲስትሪክት ስር የሚገኙ 28 ቅርንጫፎች ዳግም አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን አስታውቋል፡፡   የወጋገን ባንክ ማርኬቲንግ እና ኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አፈወርቅ ገብረጻዲቅ ለፋና ብሮድካስቲንግ…