በቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና ኦሮሚያ ክልል ተጎራባች አካባቢዎች በግጭት ምላሽና ሠላም ግንባታ የሚሠራ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና ኦሮሚያ ክልል ተጎራባች አካባቢዎች በግጭት ምላሽ አሠጣጥ እና ሠላም ግንባታ ላይ የሚሠራ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ።
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በባምባሲ፣ ቡልድግሉ እና ሸርቆሌ ወረዳዎች ለሚተገበረው ፕሮጀክት ከ5 ነጥብ 3…