Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በፖፕ ቤኔዲክት 16ኛ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የቀድሞ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፖፕ ቤኔዲክት16ኛ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል።   ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት…

የተለያዩ ሀገራት አዲስ ዓመታቸውን እየተቀበሉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎርጎሮሳውያን የዘመን አቆጣጠር ቀመር የሚጠቀሙ ሀገራት አዲሱን ዓመት 2023 እየተቀበሉ ነው፡፡ በዚህ መሰረትም በመካከለኛው ፓስፊክ ባሕር የምትገኘው ኪሪቲማቲ ደሴት አዲሱን ዓመት 2023 ከተቀበሉ የመጀመሪያ ሀገራት ውስጥ አንዷ ናት፡፡…

በፋግታ ለኮማ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ፋግታ ለኮማ ወረዳ እንደውሃ ቀበሌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው ዛሬ ጠዋቱ 1 ሠዓት አካባቢ የሕዝብ ማመላለሻ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ከባጃጅ ጋር ተጋጭቶ የተፈጠረ መሆኑን የፋግታ…

በኦሮሚያ ክልል አምስት ከተሞች ለኢንዱስትሪ ዞን በጥናት ተለዩ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለኢንዱስትሪ ዞን ለተለዩ አምስት ከተሞች የማስተር ፕላን ዝግጅት የምክክር መድረክ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ አምቦ፣ ጭሮ፣ ሰንዳፋ፣ ተፍኪ እና ያቤሎ ለኢንዱስሪ ዞን በጥናቱ የተለዩ ከተሞች መሆናቸው ተገልጿል፡፡…

ሚኒስቴሩ ለድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ታማኝ ግብር ከፋዮች ዕውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በገቢዎች ሚኒስቴር የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽኅፈት ቤት ለታማኝ ግብር ከፋዮቹ የዕውቅና ሽልማት ሰጠ። ጽኅፈት ቤቱ በ 2014 በጀት ዓመት በታማኝነት ግብራቸውን አሳውቀው ለከፈሉ የድሬዳዋና የሐረሪ ክልል የፌደራል ግብር ከፋይ ለሆኑ 23 ታማኝ ግብር…

አቶ ሙስጠፌ መሀመድ በዶሎ ዞን የተለያዩ ፕሮጀክቶችን መረቁ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የሚመራ ልዑክ በዶሎ ዞን ወርዴር ከተማ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን መርቆ ከፈተ።   ርዕሰ መስተዳድሩ በ100 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የወርዴር ሆስፒታልን እና የደም ባንክን…

የመዲናዋ የተማሪ ወላጆች በብዝሃ ቋንቋ አተገባበር ጥናት ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በሁሉም ክፍለ ከተሞች የሚገኙ የተማሪ ወላጆች ከአፍ መፍቻ ተጨማሪ የሀገር ውስጥና የውጪ ቋንቋዎችን በትምህርት ስርዓቱ ለማካተት በተጠናው የብዝሃ ቋንቋ አተገባበር ጥናት ላይ ተወያይተዋል። የብልጽግና ፓርቲ አዲስ አበባ…

የካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የቀድሞ ርዕሰ ሊቃነጳጳሳት ፖፕ ቤኔዲክት 16ኛ አረፉ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የቀድሞ ርዕሰ ሊቃነጳጳሳት ፖፕ ቤኔዲክት 16ኛ አረፉ፡፡ ፖፕ ቤኔዲክት16ኛ በተወለዱ በ95 ዓመታቸው ባደረባቸው ሕመም በዛሬው ዕለት በመኖሪያ ቤታቸው ማረፋቸውን ቫቲካን አስታውቃለች፡፡

ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከኦሮሚያ ክልል አመራሮች እና የሕዝብ ተወካዮች ጋር እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከኦሮሚያ ክልል አመራሮች እና የሕዝብ ተወካዮች ጋር በአዳማ እየተወያየ ነው። ውይይቱ በቀጣይ ሊደረግ ለታቀደው ምክክር የተሳታፊዎች ልየታ እና አጀንዳ አሰባሰብን የተመለከተ መሆኑን የኦ ቢ ኤን ዘገባ…

የኢትዮ ሳይበር ታለንት ልማት ማዕከል ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የኢትዮ ሳይበር ታለንት የሰመር ካምፕ ፕሮግራም ሰልጣኞች ምርቃት እየተካሄደ ነው። የምርቃት ፕሮግራሙ በሳይንስ ሙዚየም ነው እየተካሄደ የሚገኘው። ተመራቂዎቹ በነሐሴ ወር 2014 ዓ.ም አገልግሎቱ ከአዲስ አበባ ሳይንስና…