የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 124 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Nov 25, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ይኖሩ የነበሩ 1 ሺህ 124 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ። ዜጎቹ ዛሬ በተደረጉ በረራዎች መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል። ከትናንት በስቲያ 1 ሺህ 21…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካ ለኢንዱስትሪ ልማት መረጋገጥ ትኩረት እንድትሰጥ አቶ ደመቀ መኮንን ጥሪ አቀረቡ Shambel Mihret Nov 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ ለኢንዱስትሪ ልማት መረጋገጥ ትኩረት እንድትሰጥ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጥሪ አቅርበዋል፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን ዛሬ ኒጀር ርዕሰ መዲና ኒያሚ በተካሄደው የአፍሪካ ህብረት 17ኛ ልዩ የመሪዎች ስብሰባ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት በተለያዩ ዘርፎች ከዓለም አቀፍ አጋሮች ጋር ተቀራርቦ ለመስራት ቁርጠኛ ነው – ሰመሪታ ሰዋሰው Melaku Gedif Nov 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በተለያዩ ዘርፎች ከዓለም አቀፍ አጋሮች ጋር ተቀራርቦ ለመስራት ቁርጠኛ ነው ሲሉ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው ገለጹ፡፡ በመንግስትና በዓለም አቀፍ የልማት አጋሮች ትብብር በኢኮኖሚ፣ በማህበራዊና በመልሶ ማቋቋም ጉዳዮች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ምግብ ፕሮግራም ምግብን ጨምሮ የሕክምና መሳሪያዎች ትግራይ ክልል ማድረሱን አስታወቀ Alemayehu Geremew Nov 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የምግብ ፕሮግራም ከፈረንጆቹ ሕዳር 15 ጀምሮ 2 ሺህ 400 ሜትሪክ ቶን ምግብ እና 100 ሺህ ሊትር ነዳጅ ትግራይ ማድረሱን ገለጸ፡፡ 250 ቶን የሕክምና መሣሪያዎችን በሎጅስቲክሱ በኩል ወደ ክልሉ ማጓጓዙንም ነው ጨምሮ የጠቆመው፡፡…
የዜና ቪዲዮዎች ኢንተርኔትን በመጠቀም የበቆሎ መፈልፈያ የሰራችዋ ወጣት Amare Asrat Nov 25, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=QV9FlIFTGsE
የሀገር ውስጥ ዜና በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በመሬት ዝርፊያ ከተጠረጠሩ 37 ግለሰቦች ውስጥ 12ቱ በቁጥጥር ስር ዋሉ Shambel Mihret Nov 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመሬት ላይ ሲደረግ በቆየ የማጣራት ስራ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ከ37 ተጠርጣሪዎች ውስጥ 12 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ ከተማ አስተዳደሩ ከመሬት ዝርፊያ ጋር በተያያዘ ሲያደርግ በቆየው የማጣራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና የፌደራል የስነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን በጋራ ለመስራት ተስማሙ Melaku Gedif Nov 25, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና የፌደራል የስነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ሙስናን ለመከላከል በጋራ መስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የተፈራረሙት የፌደራል የስነ ምግባርና የፀረ ሙስና…
የሀገር ውስጥ ዜና እስካሁን ከ17 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ የሰብዓዊ እርዳታ ምግብ ወደ ትግራይ ክልል ተልኳል -ተመድ Melaku Gedif Nov 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ ካሳለፍነው ሕዳር 15 ቀን ጀምሮ እስካሁን 17 ሺህ 80 ሜትሪክ ቶን ምግብ እና 699 ሜትሪክ ቶን ምግብ ነክ ያልሆነ ቁሳቁስ ወደ ትግራይ ክልል መላኩን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታውቋል፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሴቶችን ጥቃት ለመከላከል ሁሉም አካላት በርብርብ ሊሰሩ ይገባል-ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ Melaku Gedif Nov 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችን ጥቃት ለመከላከል የሚመለከታቸው ሁሉም አካላት በርብርብ ሊሰሩ ይገባል ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ "ሴቶችን አከብራለሁ ጥቃቷንም እከላከላለሁ" በሚል መሪ ቃል የ16 ቀናት ፀረ -ጾታዊ ጥቃት ዘመቻ የመክፈቻ መርሐ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ የሀገር ውስጥ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ለሚጠቀሙ የንግድ ተቋማት ድጋፍ ታደርጋለች – ፑቲን Alemayehu Geremew Nov 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በሀገር ውስጥ የበለጸጉ የመረጃ እና ቴክኖሎጂ ውጤቶችን ለሚጠቀሙ የንግድ ተቋማት ድጋፍ የምታደርግ መሆኑን ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አስታወቁ፡፡ ድጋፉ ግብር በመቀነስና እና ማበረታቻዎችን በመፍቀድ ይተገበራልም ነው የተባለው፡፡ የሰው…