የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ቅዳሜና እሑድ በደረሱ ድንገተኛ አደጋዎች የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ Melaku Gedif Jan 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለፈው ቅዳሜ እና እሑድ በደረሱ ድንገተኛ አደጋዎች የአራት ሰዎች ሕይወት አልፏል። በከተማዋ ከደረሱት አደጋዎች ውስጥ አራቱ የእሳት አደጋዎች ሲሆኑ ÷ ቀሪዎቹ ደግሞ ከእሳት ውጪ ያጋጠሙ መሆናቸውን የአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የምሁራን የውይይት መድረኮች እየተካሔዱ ነው ዮሐንስ ደርበው Jan 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰመራ፣ ወልድያ ፣ ጋምቤላ እና እንጂባራ ዩኒቨርሲቲዎች "በሀገር ግንባታ የምሁራን ሚና ምን መሆን አለበት?" በሚል ርዕሰ ጉዳይ የምሁራን ውይይት እየተካሔደ ነው፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ እና የሰመራ ዩኒቨርሲቲ የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ወደ ሽረ እንዳስላሴ ዳግም በረራ ጀመረ Melaku Gedif Jan 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ ወደ ሽረ እንዳስላሴ የሚያደርገውን በረራ በዛሬው ዕለት ጀምሯል፡፡ ባለፈው ሳምንት አርብ አየር መንገዱ ከአዲስ አበባ መቀሌ ዳግም መደበኛ በረራ መጀመሩ የሚታወስ ነው፡፡ ዛሬ በመጀመሪያው በረራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በየካ ክ/ከተማ ሾላ ገበያ በደረሰ የእሳት አደጋ 50 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ወደመ Melaku Gedif Jan 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ሾላ ገበያ በደረሰ የእሳት አደጋ 50 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብር መውደሙን የአዲስ አበባ ከተማ የእሳትና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕጋዊ ዕቃዎችን ሽፋን በማድረግ ተደብቀው የገቡ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው Jan 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕጋዊ ዕቃዎችን ሽፋን በማድረግ በኮምፒውተር ሞኒተር ውስጥ ተደብቀው የገቡ 100 ላፕቶፕ ኮምፒውተሮችን ጨምሮ ሌሎች የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች ተያዙ፡፡ የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሕግ ተገዥነት ዘርፍ ምክትል ስራአስኪያጅ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ጎንደርና ምሥራቅ ሐረርጌ ዞኖች በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ10 ሰዎች ሕይወት አለፈ Meseret Awoke Jan 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ጎንደር እና በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ10 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ፡፡ የምስራቅ ሐረርጌ ዞን ፖሊስ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዲቪዥን ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ቶሎሳ ጎሹ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥…
የሀገር ውስጥ ዜና የምሁራን ተሳትፎ በምርምርና ትንተና ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተጠቆመ Meseret Awoke Jan 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘላቂና አዎንታዊ ሰላም ከመገንባት እንዲሁም ሀገራዊ ምክክሩን ከመደገፍ አንፃር የምሁራን ተሳትፎ በምርምርና ትንተና ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለጸ፡፡ “በሀገር ግንባታ የምሁራን ሚና” በሚል ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የወራቤ ዩኒቨርሲቲ…
ስፓርት 40ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ውድድር ተጠናቀቀ Meseret Awoke Jan 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱሉልታ ከተማ ሲካሄድ የቆየው 40ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ውድድር ተጠናቋል፡፡ በማጠናቀቂያ መርሐ ግበሩ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት፣የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር…
የሀገር ውስጥ ዜና በድብቅ ሲጓጓዝ የነበረ ኮኬን ተያዘ Meseret Awoke Jan 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በድብቅ ሲጓጓዝ የነበረ 108 በኪኒን መልክ እና በዱቄት መልክ የተዘጋጀ ኮኬን ተያዘ፡፡ ኮኬኑ የተያዘው የህዝብ ትራንስፖርትን በመጠቀም ከአዲስ አበባ ወደ ሁመራ በሻንጣ ውስጥ በድብቅ ሲጓጓዝ መሆኑ ተገልጿል። በህገወጦች ሲንቀሳቀስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች በ10 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ እየተሰሩ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ Meseret Awoke Jan 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ ከ10 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ተደርጎባቸው እየተሰሩ ያሉ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ግንባታ ያለበትን ደረጃ ጎበኙ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ፥ በከተማዋ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ…