የሀገር ውስጥ ዜና የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተቋርጦባቸው የነበሩ 80 ከተሞች የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ሆኑ Melaku Gedif Dec 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በነበረው ግጭት በደረሰ የኤሌክትሪክ መሠረተ-ልማት ውድመት የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተቋርጦባቸው የነበሩ 80 ከተሞች የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡ በግጭቱ ምክንያት ኤሌክትሪክ ተቋርጠባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በመላው ዓለም ኢትዮጵያን የወከሉ ዲፕሎማቶች ሀገር የተጋፈጠቻቸውን ፈተናዎች እንድትሻገር ላስመዘገቡት ስኬት ምስጋና ይገባቸዋል- አቶ ደመቀ መኮንን Tamrat Bishaw Dec 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 ( ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ዓለም ኢትዮጵያን የወከሉ ዲፕሎማቶች ባለፉት ሁለት አመታት ሀገር የተጋፈጠቻቸውን ፈተናዎች እንድትሻገር በጋራ ዘመቻ ላስመዘገቡት ስኬት ምስጋና ይገባቸዋል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ።…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ የሚመራ የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ወደ መቀሌ አቀና Melaku Gedif Dec 26, 2022 0 በአፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ የሚመራ የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ወደ መቀሌ አቀና አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ የሚመራ የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ወደ መቀሌ አቅንቷል፡፡ የልኡካን ቡድኑ ወደ መቀሌ ያቀናው የሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ መሰረታዊ አገልግሎቶች እየተመለሱ በመሆኑ ወደ መደበኛ ህይወታችን የመመለስ ተስፋ አሳድሮብናል – ነዋሪዎች Feven Bishaw Dec 25, 2022 0 አዲሰ አበባ፣ ታኅሣሥ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መሰረታዊ አገልግሎቶች እየተመለሱ በመሆናቸው ወደ መደበኛ ህይወታቸው የመመለስ ተስፋ እንዳሳደረባቸው በትግራይ የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች ተናገሩ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ቅኝት ባደረገባቸው ሽራሮ፣ ኣዲ ሀገራይ፣ ኣዲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት በሰላም ሂደቱ አፈጻጸም እና ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ Amele Demsew Dec 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት በሰላም ሂደቱ አፈጻጸም እና ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ÷ በፕሪቶሪያ በተደረሰው የሰላም ስምምነት አፈጻጸም ላይ እና እሱን ተከትሎ ሁለት ጊዜ በናይሮቢ በነበሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋራ የሰላምና የልማት ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤቱ የገና በዓልን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከሚገኙ ተፈናቃዮች ጋር አከበረ Feven Bishaw Dec 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ፣የቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና የጋምቤላ ክልሎች የጋራ የሰላምና የልማት ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት የገና በዓልን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በባምባሲ ከተማ ከሚገኙ ተፈናቃዮች ጋር አክብሯል፡፡ በዕለቱ የህዝብ ለህዝብ ኮንፈረንስም ተካሂዷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና መዲናችን የሁላችን እንደመሆኗ ለእድገቷ ሁሉም የበኩሉን አስተዋጽኦ ሊያበረክት ይገባል -ከንቲባ አዳነች አቤቤ Feven Bishaw Dec 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)መዲናችን የጋራችንና የሁላችን እንደመሆኗ መጠን ሁሉም ሀላፊነት የሚሰማው ዜጋ ስለ እድገቷና ቀጣይ ስራዎች በሀሳብ ፣በጉልበት እና በገንዘብም የየድርሻውን ሊያበረክት ይገባል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ ከመዲናዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ስፖርት ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባኤ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Dec 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)24ኛው የአማራ ክልል ስፖርት ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባዔ በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። በጉባዔው 23ኛው የክልሉ ስፖርት ምክር ቤት ቃለ ጉባኤ የፀደቀ ሲሆን÷ የ2014 ዓ.ም የስፖርት ምክር ቤት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርትም ቀርቦ ይገመገማል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ያለውን ፀጋ በመጠቀም የሌማት ትሩፋትን እውን ለማድረግ መረባረብ አለብን – አቶ ደመቀ መኮንን Tamrat Bishaw Dec 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለውን ፀጋ በመጠቀም የሌማት ትሩፋትን እውን ለማድረግ መረባረብ አለብን ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጥሪ አቀረቡ፡፡ በደቡብ ክልል የወተት፣ የዶሮ፣ የስጋና የማር ምርት ማሻሻያ ማስተዋወቂያ መርሐ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጦርነቱ እድሜ እና ሕልማችንን የሰረቀ ነው- የትግራይ ወጣቶች Tamrat Bishaw Dec 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ኢትዮጵያ ሲካሄድ የነበረው ጦርነት ወጣቶች ላይ ተፅዕኖ ያሳደረ ህልማቸውን ያደበዘዘ እንደሆነ ወጣቶቹ ተናግረዋል። የሽረ ከተማ ነዋሪዎቹ ወጣት ክብሮም ግዑሽና ተስፋ ገብረ ጊዮርጊስ ጦርነቱ በርካታ ሺህ ወጣቶችን መቅጠፉን፣ እቅድና…