በፕሪቶሪያው ስምምነት መሰረት መንግስት የሚጠበቅበትን ተፈፃሚ ለማድረግ ቁርጠኛ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታኅ ሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕሪቶሪያው ስምምነት መሰረት መንግስት በእሱ በኩል የሚጠበቁበትን ሙሉ ለሙሉ ተፈፃሚ ለማድረግ ቁርጠኛ መሆኑን ወደ መቀሌ ያቀናው ከፍተኛ የመንግሥት ልዑክ አረጋገጠ፡፡
ዛሬ ወደ መቀሌ ያቀናው የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ከህወሓት…