የአደረጃጀት ጥያቄዎች የሀገርን ዘላቂ ጥቅም በሚያረጋግጥ መንገድ ምላሽ እያገኙ ነው -አቶ እርስቱ ይርዳው
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአደረጃጀት ጥያቄዎች የህዝብን እና የሀገርን ዘላቂ ጥቅም በሚያረጋግጥ መንገድ ምላሽ እያገኙ ነው ሲሉ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው ገለጹ፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምስረታና ነባሩን በአዲስ የማደራጀት ማስፈፀሚያ…