Fana: At a Speed of Life!

ከሳዑዲ ዓረቢያ 1 ሺህ 106 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 106 ዜጎች በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው የመመለሱ ሒደት ተጠናክሮ መቀጠሉንም ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው…

ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በባለሃብቶች የለሙ የእርሻ ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በባለሃብቶች እየተሰሩ የሚገኙ የእርሻ ልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል።   በክልል ደረጃ እየተካሄደ የሚገኘው የእርሻ ልማት ስራ ከፍተኛ ለውጥ በማስመዝገብ ላይ መሆኑ…

ቻይና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልን ልማት ለማሻሻል ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዥዩዋን እና ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን የሆሃ ቁጥር-10 የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤትን ጎብኝተዋል፡፡   የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ለአምባሳደሩ…

የገዳ ባንክ ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገዳ ባንክ ስራ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ የገዳ ባንክ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ ስራውን መጀመሩን አስታውቋል፡፡ ባንኩ ከ28 ሺህ በላይ በሚደርሱ ባለአክሲዮኖች በተሰባሰበ 552 ሚሊየን ብር የተከፈለ ካፒታልና 1 ነጥብ 1…

ዕጽ በማዘዋወር የተከሰሱ ብራዚላዊ እንስቶች በፅኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያየ ጊዜ የኮኬይን ዕፅ ደብቀው ለማሳለፍ ሲሉ በተደረገ ፍተሻ የተያዙት ብራዚላዊ እንስቶች እያንዳንዳቸው በ10 ዓመት ጽኑ እስራትና በ20 ሺህ ብር መቀጣታቸው ተገለጸ፡፡ የዐቃቤ ህግ የክስ መዝገብ እንደሚያስረዳው ኤልዳ ሪጂና ሳንቶስ…

ሲሚንቶ በነጻ ገበያ እንዲሸጥ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተሻለ በልሁ ከዚህ በፊት የነበረው የሲሚንቶ ሽያጭ መመሪያ መቀየሩን ገልጸዋል። መመሪያው የሲሚንቶ ዋጋ በመንግሥት ተወስኖ እንዲሸጥ መደረጉ በርካታ ቅሬታዎች ሲነሳበት እንደነበር የጠቀሱት አቶ ተሻለ…

ባለፉት 30 ዓመታት የእናቶች እና ጨቅላ ሕጻናት ሞት ምጣኔ ቅናሽ ማሳየቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 30 ዓመታት የእናቶች እና ጨቅላ ሕጻናት ሞት ምጣኔ ቅናሽ ማሳየቱን ጥናት አመላከተ፡፡ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ሚኒስቴር እና ካውንት ዳውን 2030 የጥናት ምርምር ቡድን ጋር በመተባበር ባለፉት 30 ዓመታት…

ጀርመን በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል 20 ሚሊየን ዩሮ መደበች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን መንግስት በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል 20 ሚሊየን ዩሮ መመደቡን አስታወቀ፡፡ እርዳታው በተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ ድጋፍ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ (ኦቻ) በኩል የሚሰራጭ መሆኑን በኢትዮጵያ የጀርመን ኤምባሲ መረጃ…

በ3ሺህ ካሬ ሜትር ላይ የሚያርፈው የቂርቆስ ፓርክ ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17 ሚሊየን ብር የሚገነባውና በ3ሺህ ካሬ ሜትር ወለል ላይ ያርፋል የተባለው የቂርቆስ ፓርክ ግንባታ ዛሬ በይፋ ተጀምሯል፡፡ ግንባታውን የባንኩ የቦርድ ሰብሳቢ ዶክተር ቢቂላ ሁሩሳ እና ሌሎች የስራ ኃላፊዎች በይፋ አስጀምረውታል፡፡ ቦታው…