የሀገር ውስጥ ዜና ሰላምና ብልጽግናን ለማስቀጠል ሲባል ጦርነትን ማስቀረት ያስፈልጋል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Alemayehu Geremew Nov 15, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕግ እና ስርዓት በሀገሪቱ እንዲከበር የሚደረግ ማንኛውም ድርድር የሚጎዳ አድርጌ አለወስደውም ሲሉ ጠቅላዩ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱት ጥቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ ሚ ዐቢይ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡ ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ Amare Asrat Nov 15, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=q73aeJKaJXg
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ ዓለም አቀፋዊውን ጫና ተቋቁሞ መሻገር ችሏል – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Alemayehu Geremew Nov 15, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያጋጠመውን ጫና ተቋቁሞ መሻገር መቻሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ ሠጥተዋል፡፡ ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በተወሰዱ ዋጋ ማረጋጋት ሥራዎች የዋጋ ግሽበት እየቀነሰ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ Feven Bishaw Nov 15, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት እየወሰደ ባለው ገበያ የማረጋጋት ሥራ ባለፉት አራት ወራት የዋጋ ግሽበት እየቀነሰ በመሔድ ላይ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሰጡት ምላሽና ማብራሪያ የአቅርቦት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት መደበኛ ስብስባ ጠ/ሚ ዐቢይ በተገኙበት እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብስባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት እየተካሄደ ነው፡፡ አሁን ላይም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አደም ፋራህ በጊምቦ ወረዳ እየተከናወኑ የሚገኙ “የሌማት ትሩፋት” መርሐ ግብሮችን ጎበኙ Melaku Gedif Nov 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ እየተከናወኑ የሚገኙ “የሌማት ትሩፋት” መርሐ ግብሮችን ጎብኝተዋል፡፡ በአቶ አደም ፋራህ የተመራው ልዑክ በጊምቦ ወረዳ በወጣቶች እየተከናወነ የሚገኘውን የዶሮ እርባታ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል የሌማት ትሩፋት ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር ተካሄደ Melaku Gedif Nov 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል አዋሽ ከተማ የሌማት ትሩፋት ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አወል አርባ÷አፋር ክልል የበርካታ ተፈጥሮ ሃብቶች መገኛ አካባቢ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ኬንያ ሽብርተኝነትና የተደራጁ ወንጀሎችን በጋራ ለመከላከል ተስማሙ Melaku Gedif Nov 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሕዳር 5፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና ኬንያ የመረጃና ደኅንነት ተቋማት ሽብርተኝነት፣ ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውርና የተደራጁ ወንጀሎችን ለመከላከል በጋራ ለመስራት ተስመምተዋል፡፡ ስምምነቱን የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ተመስገን ጥሩነህ…
ስፓርት የሊጉ 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከፊታችን ረቡዕ ጀምሮ መካሄድ ይጀምራሉ Melaku Gedif Nov 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 5፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስታዲየም ብልሽት ተራዝመው የቆዩት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከፊታችን ረቡዕ ጀምሮ መካሄድ ይጀምራሉ፡፡ በዚህም መሰረት ረቡዕ ቀን 10 ሰዓት ሀድያ ሆሰዕና ከሀዋሳ ከነማ ጨዋታቸውን ሲያደርጉ÷ ምሽት 1…
የሀገር ውስጥ ዜና የተጎዱ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚያደርግ የሶማሌ ክልል ገለጸ Melaku Gedif Nov 14, 2022 0 አዲ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በነበረው ችግር የተጎዱ ወገኖችና ተቋማትን መልሶ ለማቋቋም የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የሶማሌ ክልል አስታወቀ። የክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ በሺር ሼኽ ሰዒድ ዛሬ…