Fana: At a Speed of Life!

በክልሉ የመንገድ መሰረተ ልማት ችግሮችን ለመቅረፍ በትኩረት ይሰራል – አቶ ኡሞድ ኡጅሉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች የሚታዩ የመንገድ መሰረተ ልማት ችግሮችን ለመቅረፍ በትኩረት እንደሚሰራ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጅሉ ገለጹ፡፡ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ የተመራ ቡድን በጋምቤላ ወረዳ ፑኮንግ…

ወጋገን ባንክ ሽረ ከተማን ጨምሮ ግጭት በነበረባቸው አካባቢዎች የሚገኙ 12 ቅርንጫፎቹ ዳግም አገልግሎት እየሰጡ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በነበረው ግጭት ሥራ ካቆሙ 113 ቅርንጫፎች መካከል እስካሁን ድረስ 12 ወደ ሥራ ተመልሰው አገልግሎት በመስጠት ላይ መሆናቸውን ወጋገን ባንክ አስታውቋል፡፡ በባንኩ የሃብት ማሰባሰብና ቅርንጫፍ ባንኪንግ ዳይሬክተር መንግሥቱ…

የፖሊስና ህዝቡን ትብብርና በጋራ መስራት የሚያጠናክር ገለልተኛ አማካሪ ቡድን ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖሊስና ህዝቡን ትብብርና በጋራ መስራት የሚያጠናክር ሀገር አቀፍ ገለልተኛ አማካሪ ቡድን በይፋ ተመሰረተ። ሀገር አቀፍ ገለልተኛ አማካሪ ቡድኑ ከመንግስት አካላትና ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተውጣጡ አካላት ያሉበት ሲሆን÷የፖሊስ አገልግሎት…

ሀንጋሪ የአውሮፓ ፓርላማ እንዲበተን ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ኦርባን የአውሮፓ ፓርላማ እንዲበተን ጠየቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአውሮፓ ህብረት ምክትል ፕሬዚዳንት በሙስና ምክንያት መታሰራቸውን ተከትሎ የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ እምነት የሚጣልበት አይደለም ብለዋል። ጠቅላይ…

በጁገል ዙሪያ የሚከናወኑ የአረንጓዴ ልማት ፕሮጀክቶች ሊጠናከሩ ይገባል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ቅርስ በሆነው በጁገል ዙሪያ እየተከናወኑ ያሉ የአረንጓዴ ልማት ፕሮጀክቶች ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ አሳሰቡ። ርዕሰ መስተዳድሩ በጁገል ዙሪያ እየተከናወኑ ያሉ የአረንጓዴ ልማት…

በመዲናዋ መግቢያ በሮች 4 ግዙፍ የግብርና ምርቶች ማከፋፈያ የገበያ ማዕከላት እየተገነቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የመግቢያ በሮች ላይ አራት ግዙፍ ሁለገብ የግብርና ምርቶች ማከፋፈያ የገበያ ማዕከላት እየተገነቡ መሆናቸውን ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ፡፡ ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው እንዳሉት ፥ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ሁለት፣ በኮልፌ…

በሲዳማ ክልል የኢትዮጵያ ታምርት 2ኛ ዙር ንቅናቄ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የኢትዮጵያ ታምርት 2ኛ ዙር ንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የተገኙት የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል÷በኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፎች ኢንዱስትሪ ካልተስፋፋ በስተቀር እድገትን ማምጣት ስለማይቻል…

በላሊበላ ከተማ በሚከበረው የገና በዓል እስከ 2 ሚሊየን ጎብኚዎች ይጠበቃሉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘንድሮ በላሊበላ ከተማ በሚከበረው የገና በዓል በአጠቃላይ እስከ ሁለት ሚሊየን የውጭ እና የሀገር ውስጥ እንግዶች እንደሚጠበቁ የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ በቢሮው የቱሪዝም ልማት ዳይሬክተር መልካሙ አዳሙ ለፋና ብሮድካስቲንግ…

ለድሬዳዋ ድል ጮራ ሆስፒታል 22 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና መሳሪያ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚኒሶታ ድሬ ኬር ማህበር ለድሬዳዋ ድል ጮራ ሆስፒታልና በስሩ ለሚገኘው ፈረንሳይ ሆስፒታል 22 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደርጓል፡፡ ድጋፉ በአሜሪካ ሚኒሶታ የሚኖሩ የድሬዳዋ ተወላጆች እና ወዳጆች በጋራ ያደረጉት መሆኑ…

በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ 39 ተጋላጭ ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው መለሰ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ 39 ተጋላጭ ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ማድረጉን አስታወቀ። ኤምባሲው በጅቡቲ ከሚገኘው የዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ቢሮ ጋር በመተባባር ነው በሳምንቱ ውስጥ ፍልሰተኞች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ …