Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ መንግስት በታጣቂዎች ታግተው የነበሩ 6 የጂቡቲ ወታደሮችን አስለቅቋል- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ፍሩድ በሚባሉ ታጣቂዎች ታግተው የነበሩ ስድስት የጂቡቲ ወታደሮችን በሰላማዊ መንገድ ማስፈታት መቻሉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ዋና ዳይሬክቶሬት ጄነራል አምባሳደር ፍሰሐ ሻውል…

የምዕራብ ዕዝ የሠራዊት አባላት በገንዘብ እና በጉልበት ኅብረተሰቡን እየደገፉ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ዕዝ የሠራዊት አባላት በገንዘብ እና በጉልበት ኅብረተሰቡን እየደገፉ እንደሚገኝ የዕዙ የሚዲያ እና ሕዝብ ግንኙነት ክፍል አስታወቀ። የዕዙ ሠራዊት አባላት በ2015 ኅዳር ወር ብቻ 41 ሔክታር ማሳ ላይ የሚገኝ የአቅመ ደካማ…

የክልሉን ሰላም በማረጋገጥ ባለው እምቅ የተፈጥሮ ሃብት ተጠቃሚ መሆን ይገባል – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሰላም በማረጋገጥ ባለው እምቅ የተፈጥሮ ሃብት ተጠቃሚ መሆን ይገባል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ፥ ትጥቃቸውን ፈትተው በሰላም ወደ ክልሉ ለገቡት የቤኒሻንጉል ህዝቦች ነጻነት…

የቴክኒክ ሙያ ኮሌጆች ተወዳዳሪ የሰው ኃይል በማፍራት ትኩረት ሊያደርጉ ይገባል- አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቴክኒክ ሙያ ኮሌጆች ገበያው የሚፈልገውን ተወዳዳሪ የሰው ሀይል በማፍራት ላይ ትኩረት ማድረግ ይገባል ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ የሐረር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከስራና ክህሎት ሚኒስቴር ባገኘው ከ28 ሚሊየን…

የህፃናት ጤና የተሟላ እንዲሆን የሚሰጡ ክትባቶች

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህፃናትን ከባድ ከሆነ በሽታ ለመከላከል ክትባት ቀላሉ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ዘዴ በመሆኑ ወላጆች በወቅቱ እንዲያስከትቧቸው ይመከራል፡፡ ክትባት ለአንድ ለሚተላለፍ በሽታ መከላከያነት አስቀድሞ የሚወሰድ መድሀኒት ሲሆን÷ የሰውን በሽታ የመከላከል…

የኢትዮጵያ የዐይን ባንክ እስካሁን 2 ሺህ 943 ሰዎች የዐይን ብርሃናቸው እንዲበራላቸው አድርጓል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የዐይን ባንክ ከተቋቋመበት 1995 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 2 ሺህ 943 ሰዎች የዐይን ብርሃናቸው እንዲበራላቸው ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ደምና ቲሹ ባንክ አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሃብታሙ ታዬ ለፋና ብሮድካስቲንግ…

በአሜሪካ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ100 ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ100 ሚሊየን በላይ መድረሱ ተገልጿል፡፡ የጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ መረጃ  እንዳመላከተው÷ ወረርሽኙ በሀገሪቱ በተከሰተባቸው ሶስት ዓመታት ውስጥ 100 ሚሊየን 2 ሺህ 248 ዜጎች በቫይረሱ ሲያዙ…

በህገወጥ መንገድ ተፈትቶ ሲዘዋወር የነበረ ከ2 ሺህ 500 በላይ የባቡር ሃዲድ ማቀፊያ ብሎን ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገወጥ መንገድ ተፈትቶ ሲዘዋወር የነበረ 2 ሺህ 590 የባቡር ሃዲድ ማቀፊያ ብሎን በሶማሌ ክልል ኤረር ወረዳ መጋሌ አድ ቀበሌ ከነተጠርጣሪዎቹ ተያዘ፡፡ የባቡር ሃዲድ ማቀፊያ ብሎን ከህብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ የፌዴራል ፖሊስ እና የክልል…

ኤሎን መስክ ከትዊተር ሥራ አሥፈጻሚነት እንደሚለቁ ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትዊተርን በ44 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር የገዛው ቢሊየነር ኤሎን መስክ ከማህበራዊ ሚዲያው ዋና ስራ አስፈፃሚነት እንደሚለቁ አስታወቁ። ኤሎን መስክ የኃላፊነት ቦታቸውን የሚያስረክቡት በትዊተር ገጻቸው ላይ “ራሴን ከሥራ አሥፈጻሚነት ቦታ…

ወጣቱን ትውልድ በቴክኖሎጂው መስክ ማሰልጠን ለሀገር ሁለንተናዊ ዕድገት ትልቅ ሚና አለው – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አብዛኛው የህብረተሰብ ክፍል ወጣት በሆነበት ሀገር ወጣቱን ትውልድ በቴክኖሎጂው ዘርፍ ማሰልጠን እና ማብቃት ለሀገር ሁለንተናዊ ዕድገት ትልቅ ሚና አለው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከ “አይ ኮግ ኤ ሲ…