የተጎዱ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚያደርግ የሶማሌ ክልል ገለጸ
አዲ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በነበረው ችግር የተጎዱ ወገኖችና ተቋማትን መልሶ ለማቋቋም የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የሶማሌ ክልል አስታወቀ።
የክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ በሺር ሼኽ ሰዒድ ዛሬ…