ደቡብ ሱዳን ኢትዮ ቴሌኮም በዘርፉ ለሚያደርገው ተሳትፎ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ የተመራ የኢትዮ ቴሌኮም ከፍተኛ አመራር ልዑክ በደቡብ ሱዳን የስራ ጉብኝት አድርጓል፡፡
ልዑካኑ ከደቡብ ሱዳን ኢንፎርሜሽን፣ ኮሙዩኒኬሽን እና የፖስታ አገልግሎት ሚኒስቴር ሚኒስትር፣ ከብሄራዊ…