በኢትዮጵያና ሱዳን መካከል በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር እና በፀጥታ ዙሪያ በጋራ ለመስራት ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሱዳን በሚዋሰኑበት ቀጠና በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር እና በፀጥታ ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችል ውይይት ተካሂዷል፡፡
የሁለቱ ሀገራት ከፍተኛ የጦር አመራሮች ቀጠናውን የሠላም እና የልማት ኮሊደር ለማድረግ እና ሕገ-ወጥ…