11 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለግል ጥቅማቸው አውለዋል በተባሉ ግለሰቦች፣ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎችና ደላሎች ላይ ምርመራ እየተካሄደ መሆኑን ፖሊስ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የልማት ተነሺ ነን በማለት ሀሰተኛ ሰነድ በማዘጋጀት 11 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለግል ጥቅማቸው አውለዋል በተባሉ ዘጠኝ ግለሰቦች፣ ወንጀሉ እንዲፈፀም ሁኔታዎችን አመቻችተዋል በተባሉ ሦስት የመንግስት የስራ ኃላፊዎች እና በ3 ደላሎች ላይ ምርመራ እያካሄደ…