በኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ አማካኝነት ለተዘጋጀው የጎዳና ላይ ሩጫ በነገው ዕለት ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ አማካኝነት ለተዘጋጀው የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በሰላም እንዲጠናቀቅ የፀጥታ አካላት አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቃቸው የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
ነገ መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገ የሩጫ ውድድር…