Fana: At a Speed of Life!

ሁሉም ግብሩን በወቅቱ በመክፈል ለሀገሩ እድገት አስተዋጽኦ ሊያበረክት ይገባል- ወይዘሮ ዓይናለም ንጉሤ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብድርና በእርዳታ ያደገ ሀገር የለምና ሁሉም ግብሩን በወቅቱ በመክፈል ለሀገር እድገት የበኩሉን አስተዋጽኦ እንዲያበረክት እንደሚገባ ወይዘሮ ዓይናለም ንጉሤ ገለጹ፡፡ በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ግብራቸውን በታማኝነትና በወቅቱ በመክፈል ግዴታቸውን…

ለበጋ መስኖ ስንዴ ውጤታማነት አማራጮችን በመጠቀም እየተሠራ መሆኑን አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ውጤታማነት ሁሉንም አማራጮች በመጠቀም እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡ በአቶ አሻድሊ ሀሰን የተመራ ልዑክ በአሶሳ ዞን ባምባሲ ወረዳ ዳቡስ ቀበሌ በ35 ሔክታር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ማሻሻያዎችን ስለመደገፍ ከዓለም ባንክ ቡድን ፕሬዚዳንት ዴቪድ ማልፓስ ጋር ጥሩ ውይይት አድርገናል ሲሉ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የሠላም መስፈን ምርታማነትን እና…

1ሺህ 23 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተከናወነው በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን የመመለስ ሥራ 1ሺህ 23 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ ከሕዳር 12 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን በተከናወነ ዜጎችን ወደ ሀገር የመመለስ ሥራ 11 ሺህ 843…

የዓለም ባንክ ለአደጋ ተጋላጭ ኢትዮጵያውያንን ተጠቃሚ የሚያደርግ የ745 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ለአደጋ ተጋላጭ ኢትዮጵያውያንን ተጠቃሚ የሚያደርግ የ745 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ በኢትዮጵያ ያለውን የመጀመሪያ ደረጃ የጤና አገልግሎትን እና የጎርፍ አስተዳደር ፕሮጄክትን ለመደገፍ…

ንፁሃንን ገድለዋል የተባሉ ተከሳሾች በሞት እና ዕድሜ ልክ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮንሶ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በንፁሃን ላይ የሰው መግደል ወንጀል ፈጽመዋል የተባሉ ተከሳሾች በሞት እና ዕድሜ ልክ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ወሰነ፡፡ ተከሳሾቹ በሰገን ዙሪያ ወረዳ ሰገን ከተማ በአንድ ምግብ ቤት ላይ ቦንብ በመወርወር የሰው ሕይወት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክርስቲላ ጆርጂዬቫ ጋር ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ  በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ከአይ ኤም…

የአምራች ኢንዱስትሪ ዕድገትን የሚያጠናክር ውይይት ከጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ ጋር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአምራች ኢንዱስትሪ ዕድገትን የሚያጠናክር ውይይት ከጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ጃይካ) ጋር ተካሄደ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሀሰን ሙሃመድ የጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ የድህረ ምረቃ የፖሊሲ ጥናቶች ተቋም ፕሮፌሰር ኬኒቺ…

በአማራ፣ አፋር እና ትግራይ ክልሎች ለ6 ነጥብ 9 ሚሊየን ዜጎች ድጋፍ መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰብዓዊ ድጋፍ በሶስቱም ክልሎች 6 ነጥብ 9 ሚሊየን ለሚሆኑ ዜጎች የምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ድጋፎች እየተደረገ መሆኑን የሚኒስትሮች ኮሚቴ ገለጸ፡፡ ኮሚቴው ዛሬ ባደረገው ስብሰባ እስካሁን የተሰሩ ስራዎችን የገመገመ ሲሆን÷ በሰብዓዊ ድጋፍ…