የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ የአፍሪካ ሰብዓዊ ኤጀንሲን ለማቋቋም ስላለው ጥረት መከሩ Alemayehu Geremew Dec 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ዘውዴ የአፍሪካ ሰብዓዊ ኤጀንሲን ለማቋቋም ስላለው ጥረት ለአፍሪካ ኅብረት እና ለተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዳይሬክተር ጋር መክረዋል፡፡ ፕሬዚዳንቷ ÷ በአፍሪካ የሥነ-ሕዝብ ዕድገት ፣ እንዲሁም በትምህርትና በጤናው…
የዜና ቪዲዮዎች ብዙ ጊዜ ምግብም፣ ማደሪያም አጥቼ አውቃለሁ … ፋሽን ሞዴል ናፊ ጉዲና Amare Asrat Dec 15, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=z6SIA1AI7_k
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ሳዑዲ ፓሊሳዊ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ Melaku Gedif Dec 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፓሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በኢትዮጵያ ከሳዑዲ ዓረቢያ አምባሳደር ፋሃድ ኦባይዱላህ አል-ሁመይዳኒ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የህገ ወጥ ሰዎች ዝውውርን ለመቆጣጠር፣ ሽብርተኝነትን ለመከላከል…
የሀገር ውስጥ ዜና እስካሁን በአማራ እና አፋር ክልሎች 209 ትምህርት ቤቶች ወደ ሥራ አልተመለሱም Feven Bishaw Dec 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግጭቱ ምክንያት በደረሰባቸው ውድመትና ከፊል ጉዳት እስካሁን በአማራ እና አፋር ክልሎች የሚገኙ 209 የትምህርት ተቋማት ወደ አገልግሎት አለመመለሳቸውን የየክልሎቹ ትምህርት ቢሮዎች አስታወቁ፡፡ በክልሎቹ ከሦስተኛው ዙር ግጭት በፊት በ4 ሺህ 365…
የሀገር ውስጥ ዜና በየዘርፉ ያሉ ልሂቃን ለብሔራዊ መግባባትና ዘላቂ ሰላም ግንባታ ሚናቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ Amele Demsew Dec 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በየዘርፉ ያሉ ልሂቃን በአገር ጉዳይ ላይ ተቀራርበው በመሥራት ለብሔራዊ መግባባትና ዘላቂ ሰላም ግንባታ ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ታዬ ደንደአ ጥሪ አቀረቡ፡፡ የሰላም ሚኒስቴር በሀገራዊ ምክክርና ዘላቂ የሰላም ግንባታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ምክር ቤት ከፍተኛ ልዑክ ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ አቅንቷል Melaku Gedif Dec 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ የተመራ 9 አባላት ያሉት ልዑክ ለሥራ ጉብኝት ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ አቅንቷል፡፡ ልዑኩ ጠቅላይ ምክር ቤቱ ሊሰራቸው ባቀዳቸው ትላልቅ የልማት ስራዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 5 ወራት ከ744 ሺህ በላይ ዜጎች የስራ ዕድል ተፈጥሯል ተባለ Meseret Awoke Dec 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 5 ወራት ከ744 ሺህ በላይ ዜጎች የስራ ዕድል መፈጠሩ ተገለጸ። የኦሮሚያ ስራ እድል ፈጠራ እና ክህሎት ቢሮ በጅማ ከተማ የመቶ ቀናት የስራ አፈፃፀም ግምገማና የስራ ፈጣሪነት ንቅናቄ ማካሄድ ጀምሯል። የኦሮሚያ ስራ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ዕገዳ ለጣለችባቸው የቻይና ገቢ ምርቶች ፍቃድ ልትሠጥ ነው Alemayehu Geremew Dec 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ወደ ሀገሯ እንዳይገቡ ስትል ዕገዳ ለጣለችባቸው የቻይና ምርቶች ዝርዝር ፍቃድ ልትሠጥ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የገቢ ንግድ ዕግዱ የሚነሳው የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከቻይናው አቻቸው ሺ ጂንፒንግ ጋር በቅርበት ለመሥራት ፍላጎት ማሳየታቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ማረሚያ ቤቶችን ከማረሚያ ማዕከልነታቸው ባለፈ የስልጠና እና የምርታማነት ስፍራ የማድረግ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ ዳመነ ዳሮታ Meseret Awoke Dec 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2015 (ኤፍ. ቢ. ሲ.) ማረሚያ ቤቶችን ከማረሚያ ማዕከልነታቸው ባለፈ የስልጠና እና የምርታማነት ስፍራ የማድረግ ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የፌደራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል አቶ ዳመነ ዳሮታ ተናገሩ። በወጣት ጥፋተኝነት፣ በአማራጭ ቅጣቶች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በበጋ ስንዴ ምርት ከ10 ሚሊየን ኩንታል በላይ ለማምረት እየሰራሁ ነው አለ Amele Demsew Dec 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6 ፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጋ ስንዴ ምርት ከ10 ሚሊየን ኩንታል በላይ ለማምረት እየሰራ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ግብርና ቢሮ ሀላፊ ሀይለማሪያም ከፍያለው እንደተናገሩት በክልል ደረጃ ከ250 ሺህ በላይ መሬት በስንዴ ዘር በመሸፈን ለውጭ ገበያ…