ተቀዛቅዞ የነበረው የኢንዱስትሪ ፓርኮች እንቅስቃሴ ወደ ተሻለ ደረጃ እየመጣ ነው – ኮርፖሬሽኑ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀዛቀዝ አሳይቶ የነበረው የኢንዱስትሪ ፓርኮች እንቅስቃሴ ወደ ተሻለ ደረጃ እየመጣ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አክሊሉ ታደሰ ከኮርፖሬሽኑ አመራሮችና ከመገናኛ…