Fana: At a Speed of Life!

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የአሜሪካ ጉብኝት በኢትዮጵያና በዓለም አቀፍ ተቋማት መካከል ያለውን ግንኙነት የሚያጠናክር ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአሜሪካ ጉብኝት በኢትዮጵያና በዓለም አቀፍ ተቋማት መካከል ያለውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የሚያጎለብት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።   የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ…

የዘንድሮው ኦዳ አዋርድ ታኅሣሥ 18 ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው ኦዳ አዋርድ ለ6ኛ ጊዜ ታኅሣሥ 18 እንደሚካሄድ ተገለጸ። ኦዳ አዋርድ የኦሮሚኛ ቋንቋ የጥበብ ስራዎችንና ባለሙያዎችን አወዳድሮ እውቅና የሚሰጥ ሲሆን፥ በዘንድሮው የኦዳ አዋርድ ሽልማት ላይ አስተባባሪዎቹ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡…

የዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ህልማችን ባይሳካም ከሀዘን ይልቅ ኩራት ይሰማናል-ዋሊድ ረግራጊ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6 ፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ህልማችን ቢያበቃም ከሀዘን ይልቅ ኩራት ይሰማናል ሲሉ የሞሮኮው ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዋሊድ ረግራጊ ተናገሩ፡፡ የኳታሩ የዓለም ዋንጫ ክስተት የሆነችው ሞሮኮ ሃያላን ቡድኖችን በማሸነፍ ሳትጠበቅ ግማሽ ፍጻሜ መድረስ ችላ…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዲ ኤስ ቲቪ የቀጥታ ስርጭት ሊመለስ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዲ ኤስ ቲቪ የቀጥታ ስርጭት ከ13ኛ ሳምንት ጀምሮ ወደ ስርጭት ይመለሳል፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን የምስል መብት የገዛው ዲ ኤስ ቲቪ በዓለም ዋንጫ ምክንያት ከ8ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ሁለት ጨዋታዎች ጀምሮ ያለፉትን…

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከግብር በፊት 1 ነጥብ 76 ቢሊየን ብር ማትረፉን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በተጠናቀቀው 2021/22 በጀት ዓመት ከግብር በፊት 1 ነጥብ 76 ቢሊየን ብር ማትረፉን ገለጸ፡፡ ባንኩ ባካሄደው የባለአክሲዮኖች 23ኛ መደበኛና 19ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ÷ ተከታታይነት ያለው ስኬት ማስመዝገቡን አጠናክሮ…

ከ100 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የቀዶ ሕክምና ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ100 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የወላይታ ሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል የቀዶ ሕክምና ማዕከል ተመረቀ፡፡ የቀዶ ሕክምና ማዕከሉ ግንባታ 90 በመቶ የሚሆነው ወጪ በአሜሪካ ተራድዖ ድርጅት መሸፈኑ ተገልጿል፡፡ 10 በመቶ የሚሆነው ወጪ…

መቀሌን ጨምሮ በርካታ የትግራይ ክልል አካባቢዎች ዳግም የኤሌክትሪክ አገልግሎት አገኙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀሌን ጨምሮ በርካታ የትግራይ ክልል አካባቢዎች ዳግም የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡   አገልግሎቱ በትግራይ፣ አማራና በአፋር ክልሎች በተከሰተው ጦርነት በዲስትሪቢዩሽን…

በቀን 1 ሚሊየን ዳቦ የማምረት አቅም ያለው የዳቦ ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ድጋፍ በግል ባለሃብት የተገነባውና በቀን 1 ሚሊየን ዳቦ የማምረት አቅም ያለው ከረዩ ዳቦ ፋብሪካ በዛሬው ዕለተ ተመርቋል፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከአሜሪካ ንግድ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካ ንግድ ተወካይ አምባሳደር ካትሪን ታይን ጋር ተወያይተዋል፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ከአሜሪካ- አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከአሜሪካ የንግድ…

ፈረንሳይ ሞሮኮን በማሸነፍ ለዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ጨዋታ አለፈች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር የዓለም ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት 4 ሰዓት ላይ በአል ባይት ስታዲየም አንድ ጨዋታ ተደርጓል፡፡   በዚህም ፈረንሳይ አፍሪካዊቷን ሞሮኮ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ለኳታሩ የዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ጨዋታ ማለፏን…