በአዲስ አበባ ሙሉ በሙሉ ከምድር በታች እየተገነባ የሚገኘው የትራፊክ ማኔጅመንት ህንፃ በመጠናቀቅ ላይ መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ከተማን ስማርት ሲቲ በማድረግ በኩል አይነተኛ ሚና ያለው ዘመናዊ ፕሮጀክት በመጠናቀቅ ላይ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።
ፕሮጀክቱ መሰረታዊ የትራንስፖርት እንቅስቃሴን የሚያሳልጥ እና የትራፊክ ፍሰት ስርዓቱን…