ስደተኞች የሚያደርሱትን ተጽዕኖ ለመቀነስ ባለፉት 5 ዓመታት በተከናወኑ ተግራት ውጤት መመዝገቡ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስደተኞች ተጠልለው በሚኖሩባቸው አካባቢዎች በሚገኙ ማህበረሰቦች ላይ የሚደርሰውን ተፅዕኖ ለመቀነስ ባለፉት አምስት ዓመታት የተከናወኑ ተግባራት ውጤታማ እንደነበሩ ተገለፀ።
11ኛው የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ)…