የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ ጋር ተወያዩ Amele Demsew Dec 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ ጃክ ሳሊቫን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም÷በጦርነቱ ማቆም አተገባበር፣ በመንግሥት ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ማሻሻያ ሥራዎች ላይ መክረዋል፡፡ እንዲሁም የሁለቱን ሀገራት የሁለትዮሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ለሲዳማ ክልል የእግር ኳስ ስፖርት የቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ Alemayehu Geremew Dec 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ለሲዳማ ክልል የእግር ኳስ ስፖርት የቁሳቁስ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ጽኅፈት ቤት ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ሰቦቃ ለሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ አስረክበዋል። በርክክቡ ወቅት ርዕሰ…
Uncategorized በአዲስ አበባ ከተማ ባሉ ክፍለ ከተሞች ከነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ከተማዊ ጉዳይ ላይ ውይይት ተካሄደ Shambel Mihret Dec 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ባሉ ክፍለ ከተሞች በዛሬው ዕለት ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ከተውጣጡ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ከተማዊ ጉዳይ ላይ ውይይት ተካሄደ። የትምህርት ቤቶች ሰላማዊ መማር ማስተማር ላይ ትኩረቱን ባደረገው ውይይት የትምህርት ተቋማትን…
የሀገር ውስጥ ዜና የባንክ አገልግሎት በአፋጣኝ እንዲጀመርላቸው የአላማጣ እና ኮረም ከተሞች ጠየቁ ዮሐንስ ደርበው Dec 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአላማጣ እና ኮረም ከተማ አስተዳደሮች የባንክ አገልግሎት በአፋጣኝ እንዲጀመርላቸው ጠየቁ፡፡ የአላማጣ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ኃይሉ አበራ እንዲሁም የኮረም ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የግብርና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሰላም ደበሳይ ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ- ሱዳን የባቡር ሐዲድ ግንባታ የአዋጭነት ግምገማ በካርቱም ተጀመረ Feven Bishaw Dec 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ሱዳንን በባቡር ሐዲድ ለማገናኘት ሲካሄድ የቆየውን የአዋጪነት ጥናት የሚገመግም አውደ ጥናት ዛሬ በሱዳን ካርቱም ተጀምሯል። የሁለቱ ሀገራት ባለሙያዎችና የአማካሪ ድርጅቱ ተወካዮች የተገኙበት መድረኩ÷ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ የደረሰውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ከ24 ሺህ በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ድጋፍ አደረገ Alemayehu Geremew Dec 13, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በግጭት ምክንያት ለተፈናቀሉ ከ24 ሺህ በላይ ዜጎች የሚውል ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። ድጋፉ የተለያዩ የቤት ቁሳቁስን ያካተተ መሆኑን ኮሚቴው ገልጿል። የተደረገው ድጋፍ በራያ ቆቦ እና አላማጣ ከተሞች…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር በጦርነቱ በተጎዱ አካባቢዎች ከ200 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ፕሮጀክቶችሊተገበሩ ነው ዮሐንስ ደርበው Dec 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በጦርነቱ ጉዳት በደረሰባቸው አካባቢዎች ከ200 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የልማት ፕሮጀክቶች ሊተገበሩ መሆኑ ተገለጸ፡፡ አቶ አወል አርባ በክልሉ በጦርነቱ በተጎዱ ወረዳዎች ላይ የሚሠሩ የልማት ፕሮጀክቶችን በተመለከተ ከወርልድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገር አቀፍ ደረጃ የተቀናጀ የኩፍኝ መከላከያ ክትባት ሊሰጥ ነው Amele Demsew Dec 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገርአቀፍ ደረጃ የተቀናጀ የኩፍኝ መከላከያ ክትባት ሊሰጥ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በጤና ሚኒስቴር የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ምክትል ዳይሬክተር አቶ ዮርዳኖስ አለባቸው እንደገለጹት፥ ኩፍኝን ጨምሮ የኮቪድ 19 ክትባት ይሰጣል። ከዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለቱሉ ሞዬ የእንፋሎት ኃይል ልማት ፕሮጀክት የ10 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ተፈቀደ Alemayehu Geremew Dec 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ በኢትዮጵያ ለሚካሄደው የቱሉ ሞዬ የእንፋሎት ኃይል ፕሮጀክት ልማት የ10 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ፈቀደ። የእንፋሎት ኃይል ልማት ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ 150 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ያመነጫል ተብሏል፡፡ ኢትዮጵያ የገንዘብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገራዊ የምክክር መድረክ መሳካት አመራሩ ኃላፊነቱን በአግባቡ መወጣት ይኖርበታል- አቶ አደም ፋራህ ዮሐንስ ደርበው Dec 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "ለአካታች ሀገራዊ የምክክር መድረክ መሳካት ሁሉም የብልፅግና ፓርቲ አመራር የሚጠበቅበትን ኃላፊነት በአግባቡ መወጣት ይኖርበታል" ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ ̎አቅምን በውጤት ፈተናን በስኬት̎”…