Fana: At a Speed of Life!

በሶማሊያ መከላከያ ሚኒስትር አብዱልከድር የተመራ ልዑክ ለስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ መከላከያ ሚኒስትር አብዱልከድር መሃመድ ኑር የተመራ የልዑካን ቡድን ለይፋዊ የሥራ ስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብቷል። ለልዑካን ቡድኑ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ሃላፊ ብርጋዲየር ጄኔራል ይልማ መኳንንቴ አቀባበል…

ፖርቹጋል ስዊዘርላንድን በሰፊ ውጤት በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖርቹጋል ስዊዘርላንድን በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች። ምሽት አራት ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ፖርቹጋል ስዊዘርላንድን 6ለ 1 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፋለች። ለፖርቹጋል ጎንሳሎ ራሞሰ በ17ኛው ፡ በ51ኛውና በ67ኛው ደቂቃዎች ላይ…

በአለታ ወንዶ ከተማ በአንዲት ግለሰብ መኖሪያ ቤት በርካታ ህገወጥ የጦር መሳሪያ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ሀለታ ወንዶ ከተማ በአንዲት ግለሰብ መኖሪያ ቤት በርካታ ህገወጥ የጦር መሳሪያ መያዙ ተገለፀ፡፡ ከብሔራዊ መረጃና ደኀንነት አገልግሎት ኦፊሰሮች በደረሰ መረጃ በሲዳማ ክልል ልዪ ኃይል ፖሊስ ክትትል ህገወጥ የጦር መሳሪያዎች መያዛቸው…

ሞሮኮ ሩብ ፍጻሜውን የተቀላቀለች ብቸኛዋ አፍሪካዊት ሀገር ሆነች

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታሩ ዓለም ዋንጫ ሞሮኮ ሩብ ፍጻሜውን የተቀላቀለች ብቸኛዋ አፍሪካዊት ሀገር ሆናለች፡፡ ሞሮኮ ሩብ ፍጻሜውን የተቀላቀለች ብቸኛዋ አፍሪካዊት ሀገር ሆነች አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታሩ ዓለም ዋንጫ ሞሮኮ ሩብ…

ቻይና በኢትዮጵያ በድርቅና ግጭት ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ እንደምታደርግ ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በቅርቡ ቻይና በኢትዮጵያ በድርቅና ግጭት ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የምግብ ድጋፍ እንደምታደርግ በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ የኢኮኖሚ ካውንስለር ከ ያንግ ዪሃነግ ገለፁ፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴር የኢኮኖሚ ትብብር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ…

በኢኮኖሚ ዘርፍ የሚፈጸሙ አሻጥሮችና የሙስና ድርጊቶችን ለመከላከል ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ እንደሆነ ብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት አገልግሎት ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት በኢኮኖሚ ዘርፍ የሚፈጸሙ አሻጥሮችና የሙስናን ድርጊቶችን ለመከላከል ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ ነው ሲሉ የብሔራዊ የመረጃ ደህንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተሩ ጀነራል ሲሳይ ቶላ ገልጸዋል፡፡ በብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት አገልግሎት ሥር…

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የታህሳስ ወር የነዳጅ ምርቶች መሸጫ ዋጋ በህዳር ወር 2015 ዓ.ም እየተሸጠበት ባለው ዋጋ የሚቀጥል መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህም ከኅዳር 27 ቀን 2015 ዓ.ም ከሌሊቱ 6 ሰዓት ጀምሮ እስከ ታህሳስ 30 ቀን…

የመቀሌ የኤሌክትሪክ ኃይል መስመር ከብሔራዊ የኃይል ቋት ጋር ተገናኘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከብሔራዊ የኃይል ቋት ጋር ተቋርጦ የቆየው የመቀሌ ከተማ ኤሌክትሪክ ኃይል ከብሔራዊ የኃይል መቆጣጠሪያ ማዕከል (ግሪድ) ጋር መገናኘቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። የመቀሌ ከተማ ኤሌክትሪክ ኃይል ከአንድ ዓመት በላይ ከብሔራዊ የኃይል…

በትግራይ ክልል የኤሌክትሪክ አገልግሎት ዳግም እንዲጀመር ቅድመ ዝግጅት ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የኤሌክትሪክ አገልግሎት ዳግም ለማስጀመር ቅድመ ዝግጅት መጀመሩን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ከፍተኛ ሥራ አመራር በትግራይ ክልል የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቱ ላይ የደረሰውን ጉዳት በመለየት አስቸኳይ…

በፕሪሚየር ሊጉ አዳማ ከተማ ተጋጣሚውን ረታ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ለገጣፎ ለገዳዲን 3 ለ0 አሸነፈ፡፡ የአዳማ ከተማን የማሸነፊያ ጎሎች አቡበከር ወንድሙ በ14ኛው እና አሜ መሐመድ በ72ኛውና በ73ኛው ደቂቃ አስቆጥረዋል፡፡ በድሬዳዋ ዓለም አቀፍ ስታዲየም…