Fana: At a Speed of Life!

ለኦሮሚያ ክልል 900 የውኃ መሳቢያ ፓምፖች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላ አካባቢ ሚኒስቴር ለኦሮሚያ ክልል 900 የውኃ መሳቢያ ፓምፖች ድጋፍ አደረገ፡፡ የውኃ መሳቢያ ፓምፖቹን የመስኖና ቆላ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ ለኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አስረክበዋል፡፡ ኢንጂኒየር…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ አምስት አባላት ያሉት የፀረ ሙስና ኮሚቴ አቋቋሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ አምስት አባላት ያሉት የፀ ሙስና ኮሚቴ አቋቋሙ፡፡ የጸረ ሙስና ኮሚቴ አባላቱም÷ ወ/ሮ ሊድያ ግርማ የአዲስ አበባ ከተማ የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ፣ አቶ ጀማል ረዲ የአዲስ አበባ…

ነገ ለሚከበረው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ዝግጅት መጠናቀቁን አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ በሐዋሳ ከተማ ለሚከበረው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ዝግጅት መጠናቀቁን የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ 17ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ከፌዴራል እና ከተለያዩ ክልሎች የተውጣጡ ተወካዮች…

በግብርናው ዘርፍ የተገኙ ውጤቶችን ማስቀጠልና የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብርን ማሳካት ይገባል – ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ ሀገር በግብርናው ዘርፍ የተገኙ ውጤቶችን ማስቀጠል እና የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብርን ማሳካት እንደሚገባ የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በግብርናው ዘርፍ በተደረገ መዋቅራዊ ሽግግር ላይ ያተኮረ “ለበለጠ ውጤት ግብርናችንን መቅረጽ” በሚል መሪ…

በጎፋ ዞን ከ155 ሺህ በላይ ሰዎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ዞኑ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎፋ ዞን ለተከታታይ አራት ዓመታት በአየር መዛባት ምክንያት በተከሰተ የምርት መቀነስ ከ 155 ሺህ በላይ ነዋሪዎች ለአስቸኳይ የምግብ እርዳታ መጋለጣቸውን የዞኑ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ጽህፈት ቤት አስታውቋል። የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ ወ/ሮ…

የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ሳዑዲ ዓረቢያን ሊጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በሳዑዲ ዓረቢያ የሶስት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው፡፡ ጉብኝቱ ሳዑዲ ዓረቢያ ከአሜሪካ ጋር ያላት የሁለትዮሽ ግንኙነት በሻከረበተ ወቅት የሚደረግ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…

የክርስቲያኖ ሮናልዶ ቋሚ አሰላለፍ ውስጥ አለመግባት አዳዲስ የፖርቹጋል ኮከቦችን አስተዋውቋል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስዊዘርላንዱ ጨዋታ የክርስቲያኖ ሮናልዶ ቋሚ አሰላለፍ ውስጥ አለመግባቱ አዳዲስ የፖርቹጋል ኮከቦች በመድረኩ እንዲታወቁ እድል ሰጥቷል፡፡ ትላንት ምሽት ፖርቹጋል ስዊዘርላንድን 6 ለ 1 ባሸነፈችበት ጨዋታ አሰልጣኝ ፈርናንዶ ሳንቶስ ክርስቲያኖ…

በምግብ ራስን መቻል የህዝብን መሰረታዊ ፍላጎት ከማሟላት ባለፈ የሀገርን ክብርም ማስጠበቅ ነው-ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምግብ ራሳችንን ከቻልን የህዝባችንን መሰረታዊ ፍላጎት ማሟላት ብቻ ሳይሆን የሀገርን ክብርም የምናስጠብቅበት ይሆናል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ግብርናን ወደላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እስካሁን በተደረጉ ጥረቶችና በተገኙ…