የሁለት ልጆቿን አባት በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለችው ግለሰብ በ21 ዓመት ፅኑ እስራት እንድትቀጣ ተወሰነ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሁለት ልጆቿን አባትና ባለቤቷን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለችው ግለሰብ በ21 ዓመት ፅኑ እስራት እንድትቀጣ ተወሰነባት፡፡
በተመሳሳይ ከባድ የውንብድና ወንጀል በመፈፀም የሰው ሕይወት ያጠፉ ሁለት ግለሰቦች በ18 ዓመት ፅኑ እስራት…