በውርስ ከተያዙ ተሽከርካሪዎች ሰሌዳ እየፈታ ለሕገ ወጥ ተግባር ሲገለገል የነበረ ግለሰብ እጅ ከፍንጅ ተያዘ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ቅርንጫፍ የጉምሩክ የውርስ መጋዘን ጸሐፊ በውርስ ከተያዙ ተሽከርካሪዎች ሰሌዳ እየፈታ ለሕገወጥ ተግባር ሲገለገልበት እጅ ከፍንጅ መያዙን ፖሊስ ገለጸ፡፡
ተጠርጣሪው በውርስ ከተያዙ ተሽከርካሪዎች የሰሌዳ ቁጥር እየፈታ ለደላሎችና…