በመንግስት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚስተዋሉ ችግሮች አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሳቸው ተገለጸ
አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁኑ ወቅት በመንግስት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚስተዋሉ ችግሮች እጅግ በጣም አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሳቸውን የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በአገልግሎት አሰጣጥ ችግር የሚታይባቸው የፌዴራል ተቋማትና…