Fana: At a Speed of Life!

በየካ ክ/ከተማ ከ182 ሺህ 400 ብር በላይ ሐሰተኛ ገንዘብ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር ልዩ ስሙ 02 አካባቢ በግለሰብ መኖሪያ ቤት ከ182 ሺህ 400 ብር በላይ ሐሰተኛ ገንዘብ ተያዘ፡፡ ከተያዘው ሐሰተኛ ገንዘብ ውስጥም ባለ 200 የብር ኖት 150 ሺህ 400…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 14ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። ምክር ቤቱ በቀዳሚነት የተወያየው የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩትን ለማቋቋም በቀረበው…

በሕገ-ወጥ መንገድ ከ5 ቢሊየን ብር በላይ ሲያንቀሳቅስ የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ-ወጥ መንገድ ከ5 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ሲያንቀሳቅስ የነበረ ግለሰብ ከ25 ግብረ-አበሮቹ ጋር በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያደረገባቸው መሆኑን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከኅብረተሰቡ…

በመከላከያ ሠራዊቱ የተደረገልን አቀባበል ከተነገረን በተቃራኒው ሆኖ አግኝተነዋል- እጃቸውን ለሠራዊቱ የሰጡ የሽብር ቡድኑ ታጣቂዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት የተደረገልን አቀባበል ከተነገረን በተቃራኒው ሆኖ አግኝተነዋል ሲሉ እጃቸውን የሰጡ የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች ተናገሩ፡፡ አሸባሪው ህወሓት በደረሰበት ምት መበታተኑን እጃቸውን ለመከላከያ ሠራዊት የሠጡ ታጣቂዎች…

በአማራ ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር በከተማ ምግብ ዋስትና ፕሮግራም በአማራ ክልል በተለያየ ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚውል የ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ፈንታ ደጀን ለአማራ ክልል…

የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት የመጀመሪያ ምዕራፍ ማጠናቀቂያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት የመጀመሪያ ምዕራፍ ማጠናቀቂያ መርሐ ግብር በአዳማ ከተማ ተካሂዷል፡፡ የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ፈንታ ደጀን÷ መንግስት በከተሞች ያሉ ዜጎችን የከፋ ድህነት ለመከላከልና ኑሯቸውን ለማሻሻል፥…

በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ 59 ተጋላጭ ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው መለሰ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ቢሮ ጋር በመተባባር በሳምንቱ ውስጥ 59 ፍልሰተኞች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ማድረጉን አስታወቀ። ከተመላሽ ፍልሰተኞች መካከል ሩብ ያህሉ ሴቶችና ሕፃናት መሆናቸውንም ነው…

በአፋር ክልል በተወሰኑ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ መስመር መልሶ ግንባታ ሥራ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አገልግሎት ተቋርጦባቸው የቆዩ የአፋር ክልል ወረዳዎችን ተጠቃሚ ለማድረግ የኤሌክትሪክ መስመር የጥገና፣ የመልሶ ግንባታ እና የአዲስ መስመር ዝርጋታ ሥራ መጠናቀቁን የአፋር ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለጸ፡፡ በጥገናው 52 ነጥብ 36 ኪሎ ሜትር…

ከ8ኛ ክፍል ተፈታኞች ገንዘብ በመሰብሰብ የፈተና መልስ ሰጥተዋል የተባሉ 6 መምህራን ተከሰሱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ተፈታኞች ገንዘብ በመሰብሰብ የፈተና መልስ ሰጥተዋል የተባሉ ርዕሰ መምህሩን ጨምሮ አምስት ሰዎች ላይ ክስ ተመሰረተ፡፡ ክስ የተመሰረተው አንደኛ ርዕሰ መምህር አብዱ ሸኩር ጀማል፣ ሁለተኛ ተከሳሽ የድሬዳዋ ፖሊስ ዋና ሳጅን…