የመንግስት የኤሌክትሮኒክስ አገልግሎቶችን በቴሌ ብር መክፈል የሚያስችል ስርዓት ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ክፍያ የሚያስፈልጋቸውን የመንግስት የኤሌክትሮኒክስ አገልግሎቶች በቴሌ ብር መክፈል የሚያስችል ስርዓት ተጀምሯል፡፡
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ ኢትዮ ቴሌኮም፣ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የሂሳብ አያያዝ ኦዲት ቦርድ በኦንላይን የሚሰጡ የመንግስት…