የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን በኢጋድ ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ካርቱም ገቡ Melaku Gedif Nov 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) 48ኛ መደበኛ ስብሰባ ለመሳተፍ ሱዳን ርዕሰ መዲና ካርቱም በዛሬው ዕለት ገብተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ ካርቱም…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ምክር ቤት ሁለት የካቢኔ አባላት ሹመት አጸደቀ Feven Bishaw Nov 29, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ሁለት የካቢኔ አባላትን ሹመት አጸደቀ። ምክር ቤቱ የትምህርት ደረጃቸውን እና የአመራር ብቃታቸውን መሰረት በማድረግ ለሁለት የካቢኔ አባላት በከፍተኛ ድምጽ ሹመት ሰጥቷል። በዚህም ዶክተር ኢብራሂም መሐመድን የንግድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባኤ “ተጨባጭ እና ተግባራዊ” ሊሆኑ የሚችሉ ሐሳቦችን እንዲያዘጋጅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጠየቁ Feven Bishaw Nov 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባኤ “ተጨባጭ እና ተግባራዊ” ሊሆኑ የሚችሉ ሐሳቦችን እንዲያዘጋጅ የኢፌደሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጠየቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ኢትዮጵያ እያስተናገደች ባለችው ዓለም አቀፍ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል 17ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን እየተከበረ ነው Melaku Gedif Nov 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 17 ኛውን የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በጋምቤላ ክልል ደረጃ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው። በጋምቤላ ከተማ እየተካሔደ ባለው የአከባበር ሥነ ስርዓት ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ፣ የክልሉ ምክር ቤት ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርብቶ አደር ስርዓተ-ምግብ ማሻሻያ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ Shambel Mihret Nov 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምስት ክልሎች በ6 ዓመት የሚተገበር የአርብቶ አደር ሥርዓተ ምግብ ማሻሻያ ፕሮጀክት በሶማሌ ክልል ክልል ጅግጅጋ ከተማ ዛሬ ይፋ ተደርጓል። በመርሐ ግብሩ ማስጀመሪያ ሥነ-ስርዓት ላይ የግብርና ሚኒስትር ዑመር ሁሴን፣ የሶማሌ ክልል ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና ከ600 ሺህ ዶላር በላይ የሚገመቱ ተሽከርካሪና ትጥቆችን ለፌደራል ፖሊስ ድጋፍ አደረገች Feven Bishaw Nov 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና መንግስት ከ600 ሺህ የአሜሪካ ዶላር በላይ የሚገመቱ ተሽከርካሪዎችንና ትጥቆችን ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ በዚህም አምስት ኮሮላ ክሮስ ፓትሮል ተሽከርካሪዎች፣ ጥይት መከላከል የሚችል አንድ ተሽከርካሪ፣ የግንኙነት ማሻሻያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በተለያዩ ሀገራት ይሰሩ የነበሩ ዲፕሎማቶች የጎርጎራ ገበታ ለሀገር ፕሮጀክትን እየጎበኙ ነው Melaku Gedif Nov 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ሀገራት ይሰሩ የነበሩ ዲፕሎማቶች በጎንደር ከተማ የተለያዩ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ ዲፕሎማቶቹ አሁን ላይ የጎርጎራ ገበታ ለሀገር ፕሮጀክትን በመጎብኘት ላይ መሆናቸው ተገልጿል፡፡ በጎንደር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ደረጃዎች ድርጅት ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሔደ ነው Tamrat Bishaw Nov 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 67ኛው የአፍሪካ ደረጃዎች ድርጅት ጉባዔ በኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ እየተካሔደ ነው። “የጥራት ሚና ለኢንዱስትሪ ዕድገት” በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሔደ በሚገኘው ጉባዔ ላይ ከ20 በላይ ከአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ባለድርሻ አካለት አየተሳተፉ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሉ ምክር ቤት 17ኛውን የብሔር ብሔረሰቦች በዓል እያከበረ ነው Shambel Mihret Nov 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 17 ኛውን የብሔር ብሔረሰቦች በዓል በሐዋሳ ከተማ እያከበረ ነው። በበዓሉ ላይ የክልልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ፣ የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንታዬ ከበደ እና ሌሎች የክልሉ አመራሮች ተገኝተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ በክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች ተጨባጭ መረጃዎችን ለማግኘት መስራቱን ገለጸ Melaku Gedif Nov 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ባለፉት ጊዜያት ከትግራይ ክልል በስተቀር በሁሉም ክልሎች እና የከተማ አስተዳደሮች በመገኘት ተጨባጭ መረጃዎችን ለማግኘት መስራቱን አስታውቋል፡፡ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እስካሁን ያከናወናቸውን ተግባራት በተመለከተ የኮሚሽኑ…