ኢንጂነር ታከለ ኡማ እና ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ በዱከም የሚገኘውን የሴራሚክ ፋብሪካ ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስትሩ ታከለ ኡማ እና የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ በኦሮሚያ ክልል ዱከም ከተማ የሚገኘውን የሴራሚክ ፋብሪካ ጎበኙ፡፡
ኢንጂነር ታከለ ኡማ በጉብኝቱ ወቅት እንደገለጹት÷ በርካታ የሴራሚክ ምርት ክምችት ቢኖርም ለገበያ…