አንዳንድ ምዕራባውያን ሀገራት ኢትዮጵያ እንዳትረጋጋ አሸባሪው ህወሓትን በማዳን ስራ ላይ ተጠምደዋል – ላውረንስ ፍሪማን
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራቡ ዓለም አንዳንድ ሀገራት ኢትዮጵያ የተረጋጋች እንዳትሆን አሸባሪው ህወሓትን በማዳን ስራ ላይ መጠመዳቸውን አሜሪካዊው የፖለቲካና ኢኮኖሚ ተንታኝ ላውረንስ ፍሪማን ተናገሩ።
ኢትዮጵያ በምትከተለው ስኬታማ ፖሊሲና ባላት የመልማት እምቅ አቅም…