ያለውን መሬት ጥቅም ላይ ለማዋል በሚሠራው ሥራ ማህበረሰቡ ተባባሪ ሊሆን ይገባል- አቶ አወል አርባ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለውን መሬት ጥቅም ላይ ለማዋል በሚሠሩ ሥራዎች ማህበረሰቡ የመንግሥት አጋር በመሆን አጋርነቱን ሊያሳይ ይገባል ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ተናገሩ፡፡
ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ከዱብቲ ወረዳ ነዋሪዎች እና አመራሮች ጋር…