Fana: At a Speed of Life!

ለትግራይ ክልል ከ10 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የምግብ እህልና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ለትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍ የሚሆን ከ10.5 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ የምግብ እህልና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ በዛሬው ዕለት ሰብዓዊ ድጋፉን የጫኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች ወደ ክልሉ ጉዞ የጀመሩ ሲሆን÷ በዚህም…

በካሊፎርኒያ የተከሰተው ድርቅ የአሜሪካን የምግብ ዋስትና አደጋ ላይ ይጥላል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካዋ ካሊፎርኒያ ግዛት ላለፉት ሁለት ዓመታት ያስተናገደችው ከባድ የድርቅ አደጋ ከሠብል ምርት ታገኝ የነበረውን ቢያንስ 3 ቢሊየን ዶላር የሚደርስ ገቢ እንዳሳጣት ጥናት አመላከተ፡፡ ካሊፎርኒያ ከአሜሪካ ግዛቶች በግብርና ምርቷ በግንባር…

የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ተግባራዊነትና ዘላቂነት ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ተግባራዊነትና ዘላቂነት ፕሮጀክት የማስጀመሪያ መርሐ ግብር የመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ተካሂዷል፡፡ ፕሮጀክቱ በፈረንጆቹ አቆጣጠር ከጥር 2022…

የጎንደር ግብርና ምርምር ማዕከል ምርታማ የቢራ ገብስ ዝርያ አስለቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ግብርና ምርምር ማዕከል ''ራስ" የተሰኘ ባለ ስድስት ጠርዝ ምርታማ የቢራ ገብስ ዝርያ ማስለቀቁን አስታውቋል፡፡ ማዕከሉ ለተከታታይ አምስት አመታት ባካሔደው ምርምር አሁን ላይ ካሉ የቢራ ገብስ ዝርያዎች የተሻለ ምርት መስጠት የሚችል ዝርያ…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ፣ ካሪቢያንና ፓሲፊክ ሀገራት ድርጅት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቤልጂየም ብራሰልስ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ፣ ካሪቢያንና ፓሲፊክ ሀገራት ድርጅት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው በ115ኛው የአፍሪካ፣ ካሪቢያንና ፓሲፊክ ሀገራት ድርጅት ጉባዔ ላይ…

በሐረሪ ክልል የሙስና ወንጀልን ለመከላከል የሚያስችል ኮሚቴ ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የሙስና ወንጀልን ለመከላከል እና የወንጀሉን ተዋንያን ተጠያቂ ለማድረግ የሚያስችል ክልላዊ ኮሚቴ ተቋቁሟል። ኮሚቴው በተለያዩ መዋቅሮች በተደራጀ መልኩ የሚፈፀም የመሬት ነክ ሙስና፣ ከግብር፣ ከግዥ፣ ለፕሮጀክቶች፣ ከግንባታ ፍቃድ፣…

ህዝቡን ከፀጥታ ስጋት ለማላቀቅና አስተማማኝ ሰላም ለማስፈን በትኩረት እየተሰራ ነው-ዶክተር አለሙ ስሜ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝቡን ከፀጥታ ስጋት ለማላቀቅና አስተማማኝ ሰላም ለማስፈን መንግስት በቁርጠኝነት እየተሰራ መሆኑን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል አስተባባሪ ሚኒስትር አለሙ ስሜ ገለፁ ። ዶክተር አለሙ በምስራቅ ሸዋ…

አቶ ደመቀ ኢስዋቲኒ በኢትዮጵያ ጉዳይ ላሳየችው ሚዛናዊ አቋም ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከኢስዋቲኒ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቱሊሲል ድላድላ ጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና ኢስዋቲኒ የሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡…

የቲቢ በሽታን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በየደረጃው ያለው አመራር ከፍተኛ ትኩረት ሊሰጥ ይገባል – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቲቢ በሽታን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር እንዲሁም አስፈላጊውን የሀገር ውስጥ ፋይናንስ ለማሳደግ በየደረጃው ያለው አመራር ከፍተኛ ትኩረት ሊሰጥ እንደሚገባ ጤና ሚኒስቴር አስገነዘበ፡፡ በአፍሪካ የቲቢ በሽታን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ፖለቲካዊ…