ስፓርት ፋሲል ከነማ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታውን ከቡሩንዲው ቡማሙሩ ጋር ዛሬ ያደርጋል Mikias Ayele Sep 9, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋሲል ከነማ የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታውን ከብሩንዲው ቡማሙሩ ጋር ዛሬ ያደርጋል፡፡ የሁለቱ ክለቦች የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ከቀኑ 9 ሰአት ላይ የሚደረግ ይሆናል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ Feven Bishaw Sep 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ አዲሱን አመት ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው በተጠናቀቀው አመት እንደ ሀገርና ክልል በርካታ ውጤቶች የተገኙ ቢሆንም ተግዳሮቶችና…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለ104 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Sep 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ለ104 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ። የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዋና ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ሠዒድ ባበክር እንደገለጹት÷ የክልሉ መንግሥት…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ባለሙያዎች ኢትዮጵያን በተመለከተ ያወጡትን መግለጫ ውድቅ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Sep 9, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ባለሙያዎች ኢትዮጵያን በተመለከተ ያወጡትን መግለጫ ውድቅ አደረገ። የኮሚሽኑ ባለሙያዎች ከትናንት በስቲያ የህወሓትን ጠብ አጫሪነት እና ወረራ ወደ ጎን በመተው መንግስትን…
የሀገር ውስጥ ዜና “የአገልጋይነት ቀን” በክልሎች እየተከበረ ነው Feven Bishaw Sep 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ሀገር አቀፍ የአገልጋይነት ቀን "አገልጋይነት ከእኔ ይጀምራል" በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ነው፡፡ ክልሎችም ቀኑን በተለያዩ መርሐ-ግብሮች እያከበሩ ነው፡፡ በዚህም በጋምቤላ ክልል ቀኑን አስመልክቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምዕራብ አርሲ ዞን ለመከላከያ ሠራዊት 374 ሰንጋዎችን አበረከተ ዮሐንስ ደርበው Sep 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጷጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ አርሲ ዞን አስተዳዳር የሀገርን ሰላም ለማስጠበቅ እየተዋደቀ ላለው መከላከያ ሠራዊት 28 ሚሊየን ብር የሚገመቱ 374 ሰንጋዎችን አበረከተ። ድጋፉ በዞኑ አስተዳደር ስር ከሚገኙ 13 ወረዳዎችና ሁለት ከተማ አስተዳደሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የአገልጋይት ቀን እየተከበረ ነው Feven Bishaw Sep 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላ ሀገሪቱ የአገልጋይት ቀን በጎ ተግባራትን በመከወን እየተከበረ ነው፡፡ የአገልጋይነትን ቀን በማስመልከት የሥራና ክህሎት፣ የቱሪዝም እና የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች "አገልጋይነት ከእኔ ይጀምራል" በሚል መሪ ሐሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና “የትራንስፖርት ችግሩን የሚያቀሉ አውቶብሶችን ይዘን እንኳን አደረሳችሁ ስንል ደስታ ይሰማናል” – ከንቲባ አዳነች አበቤ ዮሐንስ ደርበው Sep 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጷጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገልጋይነት ቀን በትራንስፖርት አገልግሎት የሚደርሰውን እንግልት ለማቃለል ዘመናዊ አውቶብሶችን ይዘን እንኳን አደረሳችሁ ስንል ደስታ ይሰማናል ሲሉ ከንቲባ አዳነች አበቤ ገለጹ፡፡ አስተዳደሩ ከዓለም ባንክ በተገኘ ብድር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በእንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤጥ ሁለተኛ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ Mekoya Hailemariam Sep 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በእንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤጥ ሁለተኛ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ። የእንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤጥ ሁለተኛ ትናንት ነበር ያረፉት። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባወጡት መግለጫ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ነገ ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት በመዲናዋ ይሰጣል Alemayehu Geremew Sep 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ ጳጉሜን 4 ነጻ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት በመዲናዋ እንደሚሰጥ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አስታወቁ። ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ፥ “የአገልጋይነት ቀን” ን ምክንያት በማድረግ ነው የነጻ ትራንስፖርት…