Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ ለቀጣይ ሶሰት ወራት የሚቆይ የፅዳት ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ “ከተማዬን አፀዳለሁ፤ ፅዳትን ባህል አደርጋለሁ” በሚል መሪ ቃል ለቀጣይ 3 ወራት የሚቆይ  የፅዳት ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ። በምክትል ከንቲባ ማእረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ ንቅናቄውን…

አምባሳደር ነቢል ማሃዲ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት የደህንነት አማካሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማሃዲድ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት የደህንነት አማካሪ ቱት ጋትሉዋክ ጋር ተወያዩ። በዚህ ወቅትም አምባሳደር ነቢል ለአማካሪው በፌደራል መንግስት እና በህወሓት መካከል ዘላቂ ሰላምን…

17ኛው የአፍሪካ ህብረት ልዩ ጉባኤ በኒጀር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የአፍሪካ ህብረት ልዩ ጉባኤ በኒጀር ኒያሚ ተካሄዷል። በጉባኤው ኢትዮጵያን በመወከል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የተመራ ልዑክ ተሳትፎ አድርጓል። አቶ ደመቀ…

በምድብ 1 ኔዘርላንድስ እና ኢኳዶር ነጥብ ሲጋሩ ኳታር የመጀመሪያዋ ተሰናባች ሆናለች

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዋንጫው ምድብ 1 ኔዘርላንድስ እና ኢኳዶር ነጥብ ተጋርተው ወጥተዋል። ሁለቱ ቡድኖች ምሽት 1 ሰአት ላይ ባደረጉት ጨዋታ የዘንድሮው የዓለም ዋንጫ ፈጣን ጎል ተመዝግባለች። ጨዋታው አንድ አቻ ሲጠናቀቅ ኮዲ…

የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ በ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ያስገነባቸውን ኅንጻዎች አቶ ኡሞድ ኡጁሉ መረቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ በ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ገንብቶ ያጠናቀቃቸውን የግንባታ ፕሮጀክቶች አጠናቆ የክልሉ ርዕሠ-መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በተገኙበት ዛሬ አስመርቋል፡፡ ኀንፃዎቹ የተማሪዎች የመማሪያ ክፍሎችን፣ ማደሪያ ዶርሚተሪዎችን እና ሌሎች…

ኔይማር በጉዳት ምክንያት ከሁለት የምድብ ጭዋታዎች ውጭ መሆኑ ተረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጫዋች ኔይማር ጁኒየር በጉዳት ምክንያት በሁለት የምድብ ጭዋታዎች እንደማይሰለፍ ተገለፀ፡፡ ኔይማር ትናንት ምሽት ብራዚል ከሰርቢያ ጋር ባደረገችው ጨዋታ ላይ ባጋጠመው የቁርጭምጭሚት ጉዳት ምክንያት ነው ከሁለት የምድብ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 100 ነጥብ 75 ኪሎ ግራም ወርቅ ወደ ብሔራዊ ባንክ መግባቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአንድ ወር ከ15 ቀን ብቻ 100 ነጥብ 75 ኪሎ ግራም ወርቅ ወደ ብሔራዊ ባንክ መግባቱን የክልሉ ማዕድን ቁጥጥር ግብረ-ኃይል አስታውቋል፡፡ የማዕድን ቁጥጥር ግብረ-ኃይሉ ከጥቅምት 1 እስከ ኅዳር 15 ቀን 2015 ዓ.ም…

በዓለም ዋንጫ አፍሪካዊቷ ሴኔጋል ኳታርን 3ለ1 አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዋንጫ የምድብ 2 የሁለተኛ ዙር ጨዋታ  አፍሪካዊቷ ሴኔጋል  አዘጋጇን ሀገር ኳታር  3 ለ 1 አሸንፋለች፡፡ በኳታር አልቱማም ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ቡሊያን ዲያ፣ ፋሙራ ዴዴሁ እና ባባ ዲየንግ  የሴነጋልን ጎሎች ሲያስቆጥሩ ሞሃመድ…

“ለሰላም ስምምነቱ ተፈፃሚነት ሁሉም ዜጋ የበኩሉን ሚና ሊወጣ ይገባል”- የአክሱም፣ ዓድዋና ሽረ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “የትግራይ ህዝብ የሰላም አየር መተንፈስ ጀምሯል፤ ለሰላም ስምምነቱ ተፈፃሚነት ሁሉም ዜጋ የበኩሉን ሚና ሊወጣ ይገባል” ሲሉ የአክሱም፣ ዓድዋና ሽረ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ በትግራይ ክልል የሚገኙ ነዋሪዎች በሰላም ስምምነቱ እጅግ መደሰታቸው ገልጸው÷…