Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮ – ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ በተለያዩ ስፖርታዊ ውድድሮች የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ስፖርተኞች የማበረታቻ ሽልማት አበርክቷል።   

በስካይ ላይት ሆቴል በተካሄደው የሽልማት መርሐ ግብር ላይ አመርቂ ውጤት ላስመዘገቡ ስፖርተኞች እንዳስመዘገቡት ውጤት ከአምስት ሺህ እስከ 300 ሺህ ብር የሚደርስ የማበረታቻ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። የኢትዮ - ኤሌክትሪክ አትሌት የሆነችውና በ18ኛው የኦሪገን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች…

የደቡብ ክልል ለመከላከያ ሠራዊት ከ219 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ለሀገር መከላከያ ሠራዊት 219 ነጥብ 1ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ አድርጓል። የደቡብ ክልል የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ስንታየሁ ወልደሚካኤል÷ አሸባሪው ህወሓት በሀገሪቱ የከፈተውን ጦርነት ለመመከት…

ጠላቶቻችን አርፈው የሚቀመጡት በሁሉም ዘርፍ ብቃት ላይ መገኘታችንንና ሊያሸንፉን እንደማይችሉ ሲያውቁ ብቻ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠላቶቻችን አርፈው የሚቀመጡት በሁሉም ዘርፍ ብቃት ላይ መገኘታችንን ሲረዱ፣ በስትራቴጂ፣ በቁሳቁስና በቴክኖሎጂ አቅም በልጠው ሊያሸንፉን እንደማይችሉ ሲያውቁ ብቻ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና…

አሜሪካ ለዩክሬን እና ጎረቤት ሀገራት የ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ጦር መሳሪያ ድጋፍ ቃል ገባች

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለዩክሬን እና ጎረቤት ሀገራት ተጨማሪ የ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ጦር መሳሪያ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብታለች፡፡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በዩክሬ ዋና ከተማ ኪዬቭ ድንገተኛ የስራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ በኪዬቭ…

የዌልሱ ልዑል ቻርለስ የእንግሊዝ ንጉሥ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዌልሱ ልዑል ቻርለስ የእንግሊዝ ንጉስ ሆኑ። ልዑሉ የንግስት ኤልሳቤጥ 2ኛ ህልፈትን ተከትሎ የእንግሊዝ 40ኛው ንጉስ መሆናቸውን ቢቢሲ አስነብቧል። የሀገሪቱ የንግስና ሂደት ከተከናወነ በኋላ ልዑሉ በይፋ ንግስናውን ተቀብለው ንግግር…

ፋሲል ከነማ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታውን ከቡሩንዲው ቡማሙሩ ጋር ዛሬ ያደርጋል

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋሲል ከነማ የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታውን ከብሩንዲው ቡማሙሩ ጋር ዛሬ ያደርጋል፡፡ የሁለቱ ክለቦች የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ከቀኑ 9 ሰአት ላይ የሚደረግ ይሆናል።…

የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ አዲሱን አመት ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው በተጠናቀቀው አመት እንደ ሀገርና ክልል በርካታ ውጤቶች የተገኙ ቢሆንም ተግዳሮቶችና…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለ104 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ለ104 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ። የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዋና ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ሠዒድ ባበክር እንደገለጹት÷ የክልሉ መንግሥት…

መንግስት ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ባለሙያዎች ኢትዮጵያን በተመለከተ ያወጡትን መግለጫ ውድቅ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ባለሙያዎች ኢትዮጵያን በተመለከተ ያወጡትን መግለጫ ውድቅ አደረገ። የኮሚሽኑ ባለሙያዎች ከትናንት በስቲያ የህወሓትን ጠብ አጫሪነት እና ወረራ ወደ ጎን በመተው መንግስትን…

“የአገልጋይነት ቀን” በክልሎች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ሀገር አቀፍ የአገልጋይነት ቀን "አገልጋይነት ከእኔ ይጀምራል" በሚል  መሪ ቃል  እየተከበረ ነው፡፡ ክልሎችም ቀኑን በተለያዩ መርሐ-ግብሮች እያከበሩ ነው፡፡ በዚህም በጋምቤላ  ክልል ቀኑን አስመልክቶ…