Fana: At a Speed of Life!

በአዲሱ አመት የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ የልማት ስራዎች ይከናወናሉ- ከንቲባ ከድር ጁሃር 

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡና የከተማዋን እድገት የሚያንፀባርቁ የልማት ስራዎች ይከናወናሉ ሲሉ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር ተናግረዋል፡፡ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ለ2015 አዲስ ዓመት…

ለጥምር ጦሩ እየተደረገ ያለው ድጋፍ ለሠራዊቱ አቅም እና ብርታት ፈጥሯል- ሜ/ ጄነራል ጥሩዬ አሰፌ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወሎ ግንባር ለሚገኘው ጥምር ጦር እየተደረገ ያለው ድጋፍ ለሠራዊቱ ታላቅ አቅም እና ብርታት እንደፈጠረለት የወሎ ግንባር ሎጂስቲክስ ኃላፊ ሜጀር ጄነራል ጥሩዬ አሰፌ ተናገሩ። የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር በግንባር እየተፋለመ ለሚገኘው ጥምር ጦር…

አዲሱን ዓመት በጦርነቱ ምክንያት የተፈናቀሉትን መልሶ በማቋቋም ማክበር ይገባል – ም/ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱን ዓመት ስናከብር የተቸገሩትን በመርዳት እና በጦርነቱ ምክንያት የተፈናቀሉትን መልሶ በማቋቋም መሆን እንዳለበት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ ገለጹ፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች…

በ1 ነጥብ 8 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞች መተከላቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ1 ነጥብ 8 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ ዘርፈ ብዙ የኢኮኖሚ ጠቀሜታ ያላቸው የችግኝ ዝርያዎች መተከላቸውን የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ፕሮፌሰር ኢያሱ ኤልያስ ገለጹ፡፡ ሚኒስትር ዴኤታው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት…

አዲሱ ዓመት ኢትዮጵያውያን ያጋጠሟቸውን ፈተናዎች በአንድነት የሚያልፉበት እንደሚሆን እምነታችን ነው- የሀገራት አምባሳደሮች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ ዓመት ኢትዮጵያውያን ያጋጠሟቸውን ፈተናዎች በማለፍ ለሰላምና ልማት በአንድነት የሚሰሩበት እንደሚሆን ያላቸውን እምነት ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ገለጹ፡፡ ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ…

አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ለ200 አቅመ ደካሞች ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ የአገልጋይነት ቀንን ምክንያት በማድረግ 200 ለሚደርሱ አቅመ ደካሞች ማዕድ አጋርተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በዚሁ ጊዜ እንደተናገሩት÷ ማዕድ ማጋራትና መረዳዳት የኢትዮጵያውያን የቆየ እሴት በመሆኑ…

የጠላትን ሀገር የማፍረስ ፍላጎት በመመከታችን ኢትዮጵያ ተስፋ ሰጪ የልማት ውጥኖችን እውን እያደረገች ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠላቶቻችንን ሀገር የማተራመስና የማፍረስ ፍላጎት በተቀናጀ ትግልና ተጋድሎ በመመከታችን ኢትዮጵያ ተስፋ ሰጪ የሆኑ የልማት ውጥኖችን እውን እያደረገች ነው ሲሉ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል…

በአዲሱ አመት በክልሉ ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ በትኩረት ይሠራል – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ያለው ሰላም ዘላቂነት እንዲኖረው በአዲሱ ዓመት የክልሉ መንግሥት በትኩረት ይሠራል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለፁ። አቶ ኡሞድ አዲሱን ዓመት በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ርዕሰ…

ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡   ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው÷እንደ ሀገር ባለፉት አራት ዓመታት በርካታ እንቅፋቶችና መሰናክሎች…