Fana: At a Speed of Life!

በጋምቤላ ክልል ለሽብር ወንጀል ማስፈጸሚያነት ሊውሉ የነበሩ ሕገ ወጥ የጦር መሣሪያዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ኢታንግ ልዩ ወረዳ ለጥፋት ኃይሎች የሽብር ወንጀል ማስፈጸሚያነት ሊውሉ የነበሩ 55 ሕገ ወጥ ክላሽንኮቭ መሣሪያዎች መያዛቸውን የወረዳው ፖሊስ አስታወቀ። የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር ኡነክ ኡቦኖ እንደገለጹት÷ ሕገ ወጥ የጦር…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የቡና ማኅበር ተመሠረተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ የቡና ማኅበር ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ ተመሥርቷል።   ማኅበሩን ከዚህ በፊት የተቋቋሙ አምስት ማኅበራት በጋራ እንደመሰረቱት ተነግሯል።   የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ዶክተር…

በአሜሪካ፣ አውሮፓና አፍሪካ የሚኖሩ ዳያስፖራዎች በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ፣ አውሮፓና አፍሪካ የሚኖሩ ዳያስፖራዎች በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ዳያስፖራው የኢትዮጵያን ጥቅም በሚያስጠብቁ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ተሳትፎና ውግንና እንዲያጠናክሩ ጥሪ ቀርቦላቸዋል። በአሜሪካ የኢትዮጵያ…

አዲሱ ዓመት ፈተናዎችን በድል ለመወጣት መደላድል በሚፈጥር መልኩ ይከበራል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲሱ ዓመት አቀባበል ፈተናዎችን በድል ለመወጣት የሚያስችል መደላድል በሚፈጥር መልኩ እንደሚከበር የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ አቶ ኦርዲን መጪውን አዲስ አመት አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ እንደገለጹት÷ በአመቱ የታዩ…

በሐረሪ ክልል በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ከወጣቶች ጋር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልፅግና ፓርቲ የሐረሪ ክልል ቅርንጫፍ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በክልሉ ከሚገኙ ወጣቶች ጋር የውይይት መድረክ አካሄደ። በመድረኩ በክልሉ ከከተማና ከገጠር የተውጣጡ በርካታ ቁጥር ያላቸው ወጣቶች ተሳትፈዋል። በውይይቱ የተገኙት የክልሉ…

የባንኩን ዘርፍ ለውጭ ኢንቨስተሮች ክፍት ማድረግ ባንኮች ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ዕድል ይፈጥል- አቤ ሳኖ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባንኩን ዘርፍ ለውጭ ኢንቨስተሮች ክፍት የማድረግ ውሳኔ የኢትዮጵያ ባንኮች በትብብር ብቁ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ዕድል ይፈጥል ሲሉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ ተናገሩ፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ13ኛ መደበኛ ስብሰባው የባንክ ዘርፍን…

ዓለም አቀፉ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ቡድን የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ-ግብር አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለምአቀፉ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የትግበራ ቡድን የተሳካ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ-ግብር ማካሄዱን ገለጸ፡፡ ዳያስፖራ ቡድኑ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ-ግብሩን ያካሄደው ኢትዮጵያ ውስጥ በተከሰተው ግጭት ምክንያት የተፈናቀሉ ወገኖችን ለማቋቋም እና በተፈጥሮ…

የብሄራዊ ቡድኑ ማሸነፍ ለኢትዮጵያ ህዝብ የአዲስ አመት ስጦታ ነው – አቶ ኢሳያስ ጅራ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሸንፎ ለቻን ውድድር ማለፉ ለኢትዮጵያ ህዝብ የአዲስ አመት ስጦታ ነው ሲሉ የአትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ተናገሩ፡፡ ርዋንዳን በማሸነፍ በታሪክ ለሶስተኛ ጊዜ ወደ ቻን ወድድር ያለፈው…

አዲስ ወግ “ፈተና፣ ድል፣ ተስፋ” በሚል ርዕስ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 የመጨረሻው አዲስ ወግ ተካሄደ። መድረኩ "ፈተና፣ ድል፣ ተስፋ" በሚል ርዕስ 2014ን በመቃኘት ነው የተካሄደው፡፡ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን፣ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ እንዲሁም የፕላን…

በብሪታንያ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ነገ ይታወቃል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪታንያ ወግ አጥባቂ ፓርቲ ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር የሚሆነውን አዲስ መሪውን በነገው ዕለት ይመርጣል። የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን በጫና ምክንያት የስራ መልቀቂያ ማስገባታቸው ይታወሳል። ይህን ተከትሎም 11 እጩዎች ቦሪስ…