ኮርፖሬሽኑ ኢትዮጵያን ከ5 ተመራጭ የኢንቨስትመንት መዳረሻዎች አንዷ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊታችን ጥር 18 እና 19 ኢትዮጵያን ከ5 ተመራጭ የኢንቨስትመንት መዳረሻዎች ተርታ በዘላቂነት በመሬት ይዞታ ልማት ዘርፍ ለማሰለፍ ፎረም ሊካሄድ መሆኑ ተገለጸ፡፡
"ኢንቨስት ኦሪጅንስ" የተሰኘው ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ፎረም ከ2 ቢሊየን…