Fana: At a Speed of Life!

10ኛው የበጎ ሰው ሽልማት መርሐግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 10ኛው የበጎ ሰው ሽልማት መርሐግብር በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል እየተካሄደ ነው። መርሐግብሩ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በጎ ሰሪዎችን እውቅና በመስጠት ሌሎች በጎዎችን መፍጠር አላማ ያደረገው ይህ…

በጭና ንፁሃን የተጨፈጨፉበት 1ኛ ዓመት ታሰበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በሰሜን ጎንደር ዞን ጭና ንፁሃንን በግፍ የጨፈጨፈበት 1ኛ ዓመት ታስቧል፡፡ በመታሰቢያ ዝግጅቱ÷ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለን ጨምሮ የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተከናወኑ የሠላምና ጸጥታ ሥራዎች ላይ ምክክር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተከናወኑ የሠላምና ጸጥታ ሥራዎች ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። የምክክር መድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ የክልል የሁሉም ዞኖች፣ ከተማ አስተዳደር፣ የፌዴራልና የክልል የጸጥታ…

አሸባሪው ህወሓት በከባድ መሳሪያ በቆቦ ህፃናትና አዛውንቶች ላይ ጥቃት ፈፅሟል- ተጎጂዎች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በቆቦ ወረዳ ህፃናትና አዛውንቶች ላይ በከባድ መሳሪያ ጥቃት ፈፅሞብናል ሲሉ የጥቃቱ ተጎጂዎችና ቤተሰቦቻቸው ገለጹ። የሽብር ቡድኑ ለሰላም የተሰጠውን እድል ትቶ ጦርነት በከፈተባቸው የአማራ ክልልና አፋር ክልል ወረዳዎች…

የባንክ ዘርፍ ለውጭ ባለሃብቶች መከፈት በባንክ ዘርፍ ውስጥ ትልቅ ለውጥ እንደሚያመጣ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባንክ ዘርፍ ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት መደረጉ በኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ ውስጥ ትልቅ ለውጥ የሚያመጣ እንደሆነ ተገለፀ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 13ኛ መደበኛ ስብሰባ የባንክ ዘርፍን ለውጭ ኢንቨስተሮች ክፍት ለማድረግ በቀረበ ፖሊሲ ላይ…

ሌላኛው የህልውና የፍልሚያ ግንባር የግብርና ልማት ነው – አማራ ክልል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሌላኛው የህልውና የፍልሚያ ግንባር የግብርና ልማት ነው ሲል የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው እንዳለው ፥ ሸብርተኛው የህወሓት ቡድን የክረምት ወራትን እየጠበቀ ለሦስተኛ ጊዜ ወረራ ፈፅሟል ፤ ይህን ወቅት የሚመርጠው የግብርና ዘርፉን…

የቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት ለ2 ሺህ አይነስውራን የማንበቢያ መነፅር አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት ለ2 ሺህ አይነስውራን "ኦርካም ማይ አይ" የተሰኘ ዘመናዊ የማንበቢያ መነፅር አበረከተ። መነጽሩ አማርኛም ሆነ እንግሊዝኛ ለማንበብ የሚረዳ ሲሆን፥ የገንዘብ ኖቶችን እና ቀለም ለመለየት እና ከፊት ለፊት ምን እንዳለ…

” የትግራይ ተወላጆች የአሸባሪው ህወሓት አገር የማፍረስ ተልዕኮን በፅኑ ሊያወግዙ ይገባል” – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ተወላጆች የአሸባሪው ህወሓት አገር የማፍረስ ተልዕኮን በፅኑ ሊያወግዙ እንደሚገባ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በአቦከር ወረዳ ከሚገኙ የትግራይ ተወላጆች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ…

የብልጽግና ፓርቲ የሀረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከክልሉ ሀይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ፣ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የሀረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በክልሉ ከሚገኙ የሀይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎችና አባገዳዎች ጋር ተወያይቷል፡፡ በውይይቱ የብልጽግና ፓርቲ የሀረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ…