የምዕራብ ጎጃም ዞን ለመከላከያ ሰራዊት ከ18 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን ለመከላከያ ሰራዊት ከ18 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ምግብ ነክ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡
የዞኑ የንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ አሰፋ ጥላሁን ÷ በዞኑ ከሚገኙ 21 ወረዳዎች 18 ሚሊየን 75ሺህ 600…